የተደረገው ልዩ የንግድ ስምምነት ጥር ፲፰ ቀ ' የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኣዲስ ኣበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፩ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም የኢትዮ - ሊቢያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ... ገጽ . ፪ሺ፱፻፴፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፩ / ፲፱፻፵፯ የኢትዮ - ሊቢያ የንግድ ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል Ethiopia and the Government of Socialist People's Libya ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. በአዲስ አበባ ላይ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፩ ቀን the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ፲፱፻፲፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ - ሊቢያ የንግድ ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፩ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ፪ . ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በሊቢያ አረብ ጀማህሪያ መንግሥት መካከል ጥር ፲፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. በአዲስ አበባ የተፈረመው የንግድ ስምምነት ፀድቋል ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፳ ሺ ፩ ገጽ ፪ሺ፱፻፴፪ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፮ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ፫ . የንግድ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሥልጣን ይህ ህምምነት በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ለንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በዚህ አዋጅ ተሰጥቷል ። ፬ ኣዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት