የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፬ አዲስ አበባ ግንቦት ፴ ቀን ፲፱፻፺፱
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፩ / ፲፱፻፺፱
የልዩ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ አዋጅ
፩. አጭር ርዕስ
አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፩ / ፲፱፻፺፱
ስለልዩ የመንግሥት ዕዳ ሰነዶች / ቦንዶች / የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ሕገ - መንግሥት አንቀጽ ፶ º awArchive.com
ታውጇል ፡፡
ጠ ቅ ላ ላ
ዓ.ም
ገጽ ፫ሺ፮፻፲፱ Special Government Bond Proclamation Page 3619
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ለማሳደግ የሚ
ውለው ገንዘብ በልዩ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ / ቦንድ / | special Government bond to be used for raising the
እንዲከፈል ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
ያንዱ ዋጋ 2.30
ይህ አዋጅ " የልዩ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ አዋጅ ቁጥር ፭፻፴፩ / ፲፱፻፺፱ ዓ.ም ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
፪. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን
የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ፡
፩ / ብር ፪.፭ ቢሊዮን ዋጋ ያለው ልዩ የመንግ ሥት ዕዳ ሰነድ እንዲያወጣ ፣
፪ / በዚህ አዋጅ መሠረት የሚወጣውን ልዩ የመንግሥት ዕዳ ሰነድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ካፒታል ለማሳደግ እንዲያውል ፣
በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩