ሀያ አምስተኛ ዓመት ቍጥር ፪
ነ ጋ ሪ
የጋዜጣው ዋጋ
ባገር ውስጥ q መት
» በ፮ ወር
» ያንዱ
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆናል "
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
ት ሪ ት
s
s ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ ።
፲፱፻፶፰ ዓ ም
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፵፬፶፰ ዓ ም
ማዕርግ ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፵፭ ፶፰ ዓ ም ሹመት ።
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፵፮ ፶፰ ዓ ም እ. ኤ. አ. የ 1964 ዓ ም የቴሌኮሙኒኬሽን የ ı ቢና የወጪ ማስታወቂያ ።
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
ቁጥር ፫፻፵፬ ፲፱፻፶፰ ዓ ም የመንግሥት ማስታወቂያ ።
ሐምሌ ፲፱ ፲፱፻፶፯ ዓ ም ለአቶ ዑጋዝ ሁሴን ግራዝችነት ። ለአቶ ካዩ አብዲ ባላምባራስነት ። ለአቶ አህመድ አሊዩ ባላምባራስነት
ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት መልካም ፈቃዳቸው ሆኖ ከዚህ የሚከተለውን ማዕርግ ሰጥተዋል ።
አዲስ A በባ መስከረም ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፰ ዓ. ም.
ነሐሴ ፲ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ- ም ለአቶ ሁሴን አብዱር ቃድር ግራዝማችነት ። ለባላምባራስ አልይ ሁሴን ግራዝማችነት " ለአቶ መር በከልቻ ግራዝማችነት ለአቶ ከዲር አንተሌ ግራዝማችነት ። ለአቶ ጥላሁን ተክለ ማርያም ግራዝማችነት ። ለአቶ ዓለሜ ከተረው ግራዝማችነት ። ለአቶ ብርቄ ወልደ መስቀል ግራዝማችነት ። ለሐጂ በኵሎ ዱቤ ግራዝማችነት ። ለአቶ አህመድ ሁሴን ግራዝማችነት ። ለአቶ አህመድ ከዲር ባላምባራስነት ። ለአቶ አብዱቄ አራርሶ ባላምባራስነት ። ለሼህ ዓደም መሐመድ ባላምባራስነት ። ለሼህ ሁሴን ዓደም ባላምባራስነት = ለአቶ መሐመድ ሼካ ባላምባራስነት ። ለአቶ አብዱር ቃድር አሎ ባላምባራስነት ። ለአቶ መሐመድ ሁሴን ባላምባራስነት ።
ለአቶ ዓደም ዋቆ ባላምባራስነት ።
ለሼህ እስማኤል መሐመድ ባላምባራስነት =
ጠቅላይ ሚኒስትርና የጽሕፈት ሚኒስትር #
መ ን ግ ሥ ት ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)