የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ | አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፭ : አዲስ አበባ - ህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴ / ፲፱፻፵፩ ዓም የኢትዮ ኖርዌይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፰፻፰ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴ / ፲፱፻፵፩ የኢትዮ ኖርዌይ የልማት ትብብር ስምምነትን ለማጽደቅ . የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዌይ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል እ ኤ . አ . ማርች ፴ ቀን | between the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ፲፱፻፲፰ አዲስ አበባ ላይ የልማት ትብብር ስምምነት በመፈረሙ ! ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው አንዱ ተዋዋይ ወገን የበኩሉ ሕገመንግሥታዊ ቅድመ ሁኔታዎች መሟላታቸውን ለሌላኛው ከሚያስታውቅባቸው ዕለቶች መካከል ቀረብ ከሚለው ጀምሮ እንደሚሆን በስምምነቱ ውሰጥ የተመለከተ በመሆኑ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፣ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮ ኖርዌይ የልማት ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፴ / ፲፱፻፲፮ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩ ገጽ ፰፻፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ህዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም . Federal Negarit Gazeta - No . 5 10 November , 1998 - Page 861 ፪ : ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዌይ ንጉሣዊ መንግሥት መካከል እ ኤ . አ ማርች ፴ ቀን | ፲፱፻፵፰ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የልማት ትብብር ስምምነት ጸድቋል ። ፫ የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ሥልጣን የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ | እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። . The Minister of Economic Development and - አዲስ አበባ ኅዳር ፩ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት