የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ ኅዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፲፪ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ ዓ.ም የኢትዮጵያና የየመን የባህል ስምምነት ማጽደቂያ .ገጽ ፩ሺ፩፻፴፫ አዋጅ ቁጥር ፩፻፷፮ / ፲፱፻፶፪ የኢትዮጵያና የየመን የባህል ስምምነትን ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል ሚያዝያ ፯ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ሰንዓ ላይ የባህል ስምምነት የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የባህል ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( 79 ) | 1999 , መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያና የየመን የባህል ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፳፮ / ፲፱፻፶፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በየመን ሪፐብሊክ መካከል ሚያዝያ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ሰንዓ ላይ | 2. Ratification of the Agreement የተፈረመው የባህል ስምምነት ጸድቋል ። f • የማስታወቂያና ባህል ሚኒስቴር ሥልጣን የማስታወቂያና የባህል ሚኒስቴር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ህዳር ፳፪ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓም : ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩