×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ፡ የሳይንስ፡ የባህልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ፳/፲፱፻፹፰

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፰ አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩ ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስ ፡ የባህልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . ገጽ ፻፲፫ አዋጅ ቁጥር ፳ ፲፱፻፳፰ ከቱኒዚያ ሪፐብሊክ መንግሥት ጋር የተደረገውን የትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና የቱኒዚያ ሪፐብሊክ | and the Government of the Republic of Tunisia , desirous of መንግሥት በኢኮኖሚ ፡ በሳይንስ ፡ በባሕልና በቴክኒክ መስኮች | promoting and enlarging economic , scientific , cultural and በሚቻለው መጠን ሁሉ ትብብር ለማድረግ ትብብሩንም ለማስ ፋፋት ባላቸው ፍላጎት እንዲሁም የትብብር ግንኙነቱ የሚያስገ | ኘውን የጋራ ጠቀሜታ በማገናዘብ ፡ በሁለቱ ሀገሮች መካከል በቱኒዚያ ሪፐብሊክ ዋና ከተማ በቱኒዝ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፯ የትብብር ስምምነት በመፈረሙ ፤ ስምምነቱ በቁርጥ ሥራ ላይ የሚውለው ሥልጣኑ ባላቸው የሁለቱ ሀገሮች የመንግሥት አካላት መጽደቁን ከ የሚያረጋግጡ ሰነዶች ልውውጥ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ እንደሚሆን በስም ምነቱ ውስጥ ስለተመለከተ ፤ | ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻፫፻ | Agreement at its session held on the 13 day of February , ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። ኣጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቱኒዚያ ሪፐብሊክ የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስ ፡ | የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳ ፲፱፻፷ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ያንዱ ዋጋ 20 ገጽ ፻፲፱ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፰ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም _ Negarit Gazeta No . 8 13 February 1996 Page 114 ፪ ስምምነቱ ስለ መጽደቁ በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በቱኒዚያ ሪፐብሊክ | መንግሥት መካከል ጥቅምት ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፯ቱኒዝ ከተማ ላይ የተፈረመው የኢኮኖሚ ፡ የሳይንስ ፡ የባሕልና የቴክኒክ ትብብር ስምምነት ፀድቋል ። ፫ የሚመለከታቸው አስፈጻሚ ኣካላት ሥልጣን በስምምነቱ የተካተቱት የትብብር መስኮች የሚመለከቷቸው | የፌዴራሉ አስፈጻሚ አካላት በየስራ መስካቸው ስምምነቱ | በስራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቷ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . ጀምሮ የፀና | ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፭ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ . ም . ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?