ሠላሣ አንደኛ ዓመት ቊጥር ፫
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ፡ ጋዜጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ዓመት $ 6
በ፮፡ ወር $ 3 ያንዱ $
ለውጭ ' አገር፡ እጥፍ ' ይሆናል ።
ባገር ውስጥ
በኢትዮጵያ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት ፡ በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ▪ የቆመ ።
ማውጫ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
እዛዝ ቊጥር ፸፭ | ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ብሔራዊ የውኃ ሀብት ልማት ኮሚሽን ማቋቋሚያ ትእዛዝ.
ገጽ ፲፪
ትእዛዝ ቊጥር ፸፭ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ብሔራዊ የውኃ ሀብት ልማት ኮሚሽን ለማቋቋም የወጣ
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ
የሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፩፻፴ በንጉሠ ነገሥት መን ሥት ግዛታችን ውስጥ የሚገኙት የተፈጥሮ ሀብቶች ፤ ውኃ ም ጨምሮ የንጉሠ ነገሥት መንግሥታችን በአደራ እንዲ በቅ ያደረገ በመሆኑና ስለአጠባበቃቸውም አስፈላጊ የሆኑ ን እርምጃዎች ሁሉ መንግሥታችን እንዲወሰድ
ሆኑን በመመልከት ፤
አዲስ A በባ ጥቅምት ፲ ቀን ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ለሕዝቡ አ ı ልግሎት የሚሰጠውን ውኃ እየተቈጣጠረ Y ጠብቅ ባለሥልጣን እንዲሾም የፍትሐ ብሔር ሕግ ቊጥር ሺ፪፻፳፰ የሚያሳስብ መሆኑን በማወቅ ፤
በሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፳ መሠረትና የሚኒስት ች ምክር ቤታችን የመከረበትን ተመልክተንና ፈቅደን ህ ቀጥሎ ያለውን አዝዘናል ።
አጭር አርእስት ፤
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. ብሔራዊ የውኃ ሀብት ልማት ኮሚሽን ማቋቋሚያ ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
ቢያንስ ፡ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ፡ ሣጥን ፡ ቍጥር º ፩ሺ፫፻፰፬ (1364
የሚያዝ Our Government to take such measures as may be necessary for
ውኃን በሚመለከት ረገድ የሚከናወኑትን ተግባሮች ለማ ተባበርና በተሻሻለ አኳኋንም እሥራ ላይ እንዲውሉ ለማድ
1 የንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችንን የውኃ ሀብቶች it has become necessary to constitute a commission to be respon ያጠና ፡ እጥቅም ላይ የሚያውል ፥ የሚቈጣጠር ፥ የሚጠ ቅና የሚያስተዳድር ኮሚሽን ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን ገንዘብ ፤