_ ፌደራልነጋሪትጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፹ አዲስ አበባ ነሀሴ ፳፫ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
ደንብ ቁጥር ፬፻፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ
ያንዱ ዋጋ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፰ / ፪ሺ፱
ሪፐብሊክ
ተግባር ?
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብን ለማሻሻል የወጣ ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮፪ሺ፰ አንቀጽ በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭፻፹፯ / ፪ሺ አንቀጽ ፲፱ (፩) (ለ) መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ፡፡
ለመወሰን
፩. አጭር ርዕስ
ባለስልጣን ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ፬፻፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል::
፪. ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ሠራተኞች አስተዳደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፶፭ / ፪ሺ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
፩ / በደንቡ አንቀጽ ፪ ንዑስ አንቀጽ (፪) ውስጥ “ ዐቃቢያነ ሕግ ” የሚለው ሐረግ ተሰርዟል ፡፡
ነጋሪትጋዜጣ ፖ..ቀ. ፹፩