×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፩ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ (ማሻሻያ) ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፳፮ አዲስ አበባ ጥር ፱ ቀን ፲፱፻፲፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፶፭ ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፪ ሺ ፰ ፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፳፩ ፲፱፻፲፭ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ These Regulations are issued by the Council of Ministers ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በመንግሥት | the Executive Organs of the Federal Democratic Republic of ልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፴፬ አንቀጽ ፵፯ ( ፪ ) | Ethiopia proclamation No. 4/1995 and Article 47 ( 4 ) of the መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርጅት ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፳፩ / ፲፱፻፲፭ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትዮጵያ አየር መንገድድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፲፮ ፲፱፻፷፯ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤ አንቀጽ ፯ ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፯ ተተክቷል ፤ “ ካፒታል ለድርጅቱ የተፈቀደለት ካፒታል ብር ፪ ቢሊዮን ፭፻ ሚሊዮን ( ሁለት ቢሊዮን አምስት መቶ ሚሊዮን ) ሲሆን ከዚህ ውስጥ ብር ፩ ቢሊዮን ፬፻፩ ሚሊዮን ፩፻፳፩ሺህ ፰፻፳፭ ብር ( አንድ ቢሊዮን ኣራት መቶ ኣንድሚሊዮን አንድ መቶሃያ አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሃያ አምስት ብር ) በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ተከፍሏል ” ። ደንቡ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ደንብ በፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቁ : ፰ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?