×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 10/1990 የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ 3(2) ማሻሻያንማጽደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - - - ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፳፫ አዲስ አበባ የካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲ ዓም የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ማጽደቂያ አዋጅ . . ( ፪ ) ማሻሻያን አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፲ የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ( ፪ ) ን ማሻሻያ ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ኢትዮጵያ ቀደም ሲል ባጸደቀችው የሕፃናት መብቶች ኮንቬ | ንሽን አንቀጽ ( ፪ ) ላይ ፣ በኮንቬንሽኑ አባል ሀገሮች ጉባዔ እ ኤ . አ ዲሴምበር፲፪ ቀን ፲፱፻፲፭ ፣ የተደረገውን ማሻሻያ ከደገፉት አንዷ በመሆኗ ፣ በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባዔ እኤአ ዲሴምበር | Assembly of the United Nations on 21 December 1995 , enters ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፭ ተቀባይነት የተሰጠው ማሻሻያ የሚጸናው ፣ ከኮንቬንሽኑ አባል ሀገሮች ሁለት ሦስተኛው በኮንቬንሽኑ አንቀጽ ሃ ( ፪ ) መሠረት ሲያጸድቁት ጭምር ስለሆነ ፤ ይህንኑ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ | amendment at its session held on the 24h day of February , ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ያንዱ ዋጋ 2 : 30 Iነጋሪት ጋዜጣ ፖ . ሣቁ• Tሺ፩ ገጽ ፮፻፶፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፫ የካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን ማሻሻያን ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። . ፪ . ማሻሻያው ስለመጽደቁ የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ እ ኤ . አ . ዲሴምበር ፳፩ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም የተቀበለው በሕፃናት መብቶች ኮንቬንሽን አንቀጽ ( ፪ ) ላይ የተደረገማሻሻያ ጸድቋል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከየካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ የካቲት ፲፯ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?