አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፯
የአንዱ ዋጋ 0.60
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
¦ አዋጅ ቍጥር ፪፻፴፮፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦች ጥናት ኢ ስቲትዩት ማቋቋሚያ አዋጅ
K ዋጅ ቍጥር ፪፻፴፮ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ብሔረሰቦ
ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
¢ * ብረ † ብኣ EÀ
ጥናት ኢንስቲትዩት
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ
ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፴፩
ኢትዮጵያ
ከዚህ በላይ የተመለከቱትን ጥናቶችና ቅድመ ዝግጅ ቶች የሚያደርግ አንድ ጠንካራ አካል ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ () መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
አዲስ አበባ መጋቢት ፲ ቀን ፲፱፻፸፭
የፖስታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ብሔረሰብ የራ ሱን ዕድል በራሱ የመወሰን መብቱ ታውቆለት አንዱ ከሌ ላው ሳይበልጥ ታሪኩና ማንነቱ ፤ ባህሉና ልማዱ ቋንቋው | for self - determination, guarantees that each nationality shall ሚከበር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ አብዮት ፕሮግ ራም በመረጋገጡ ፤
ይህንን መብት በተግባር ለመተርጐም የብሔረሰቦችን ባሕል ፤ ወግ ፤ ታሪክ ፤ ቋንቋ አሠፋፈር ፤ ማኅበራዊና ኢኮኖ | practice it is necessary to study the culture, custom, history, ሚያዊ ሕይወት ማጥናትና አብዮታዊት ኢትዮጵያ የምትመ | language, pattern of settlement, and social and economic life ሠርተውን አዲሱን የሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥታዊ ሸንጎዎች እና የመንግሥት መዋቅሮች በአንድ ላይ የሚገለጹበትን ሕገ መንግሥት ማጥናትና ቅድመ ዝግጅት ማድረግ በማስፈለጉ ፤