የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፯ አዲስ አበባ - - - ኅዳር ፳፮ ቀን ፲ህየዝህ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፵ በህየ፱ ዓ . ም ወደግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) ገጽ ፪፻፬ አዋጅ ቁጥር ፵ ሀያT፬ ወደግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድን ማቋሚያ አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ ወደ ግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች | ባለአደራ ቦርድን ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፡ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ወደግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ደርጅቶች ባለአደራ ቦርድማቋቋሚያ ( ማሻሻያ ) አዋጅ ቁጥር ፬ ፲፱፻፲፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ወደግል ይዞታ የተዛወሩ የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፲፯ ፲፱፻ዥ፰ እንደሚከ ተለው ተሻሽሏል ፡ ፩ . ከአንቀጽ ፬ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) ቀጥሎ የሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) ተጨምሯል ፡ “ የቦርዱን መዋቅርና የቦርዱ ሠራተኞች የሚተዳደሩ በትን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግን መሠረታዊ ዓላማዎች በመከተል የተዘጋጀ መመሪያ ያጸድቃል ፣ ” ያንዱ ዋጋ ) ነጋሪት ጋዜጣ ፖ ሣቁ ፰ሺ፩ | ጽ ፪ የዝቲ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፭ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta No . 7 5 December 1996 - Page 285 ፪ . የአንቀጽ ፬ የቀድሞዎቹ ንዑስ አንቀጽ ( ፭ ) እና ( ፮ ) እንደቅደም ተከተላቸው ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ) ሆነዋል ። በአንቀጽ ፲፪ ንዑስ አንቀጽ ( ፪ ) ( ሐ ) ውስጥ “ በፌዴራል | ሲቪል ሰርቪስ ሕጐች መሠረት ” የሚለው ሐረግ ተሠርዞ “ የሥራ አመራር ቦርዱ ባጸደቀው መመሪያ መሠረት ” በሚለው ተተክቷል ። ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ | ይህ አዋጅ ከኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱የሆu ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ኅዳር ፳፮ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ