×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የአፍሪካ የዓረብ አበዳሪ ድርጅት ስምምነቶች አዋጅ ቁጥር 34/1975

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፳፯
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ 1 ባመት
» በ፮ × ወር
» ያንዱ '
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፴፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የጀርመን ብድር ስምምነት አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፴፫ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የአሜሪካ መንግሥት ለአምስተኛው የአውራ ጐዳና ፕሮግራም የብድር ስምምነት የመጀ መሪያ ማሻሻያ አዋጅ
አዋጅ ቊጥር ፴፬ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
የአፍሪካ የዓረብ አበዳሪ ድርጅት ስምም
ነቶች አዋጅ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፩፻፪
ገጽ ፩፻፫
አዋጅ ቊጥር ፴፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ገጽ ፩፻፬
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ኢትዮጵያ ከውጭ አገር ለምትገዛቸው ለሲቪል አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችና በዚህም ረገድ ለሚያስፈልጉ አገልግሎቶች ወጪ እንዲውል ከጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት በክሬዲት አንስታልት ፈየር ቪደር አውፍባው የጀርመን ማርክ ብድር ፤ በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግ ሥትና በጀርመን ፌዴራል ሬፑብሊክ መንግሥት መካከል ጥቅምት ፲፱ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የብድር ስምምነት ስለተፈረመ ፤ ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦለት ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ሚያዝያ ፳፩ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአ ጸደቀው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. አንቀጽ ፬ እና ፮ መሠረት ከዚህ የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጀርመን ብድር ስምምነት አዋጅ ቊጥር ፴፪ ፲፱፻፷፯ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?