×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የፐብሊክ አድሚንስትሬሽን ኢንስቲትዩት ተዕዛዝ ቁጥር 73/1971

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሣ አንደኛ ዓመት ቊጥር ፪
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ን ጉ ሠ ነ ገ ሥ ት
መ ን ግ ሥ ት
ነጋሪት ጋዜጣ
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ዓመት ×
ባገር ı ውስጥ
$ 6
በ፮፡ ወር ፡ $ 3 ያንዱ.
ለውጭ ' አገር እጥፍ ' ይሆናል "
ማውጫ ።
፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
ትእዛዝ ቊጥር ፸፫ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢንስቲትዩት
ትእዛዝ ቊጥር ፸፬ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የመንግሥት ደን ልማት ድርጅት ማቋቋሚያ
በኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ መንግሥት በጽሕፈት ፡ ሚኒስቴር ፡ ተጠባባቂነት ፡ የቆመ ።

ትእዛዝ ቊጥር ፸፫ ፲፱፻፷፬ ዓ. ም.
የፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ ትእዛዝ ።
ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።
በሕገ መንግሥታችን አንቀጽ ፳፯ መሠረትና የሚኒስት ሮች ምክር ቤታችን የመከረበትን ተመልክተንና ፈቅደን የሚ ከተለውን አዝዘናል ።
፩ ፤ አጭር አርእስት ፤
ይህ ትእዛዝ « የ፲፱፻፷፬ ዓ. ም. የፐብሊክ አድሚኒስትሬ ሽን ኢንስቲትዩት ትእዛዝ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
፪ ፤ የፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢንስቲትዩት መቋቋም ፤
ከዚህ ቀጥሎ « ኢንስቲትዩት » ተብሎ የሚጠራ አላፊ ነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆነ ራሱን የቻለ የፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢንስቲትዩት በዚህ ትእዛዝ ተቋቁ
ቢያንስ ፡ በወር ' አንድ ፡ጊዜ ' ይታተማል

የፖስታ × ሣጥን ▪ ቍጥር ' ፩ሺ፫፻፷፬ (1364
የአንድ አገር ልማት በአገሩ የአስተዳደር ችሎታና ቅል ጥፍና ላይ የተመሠረተ መሆኑን ያለፈው የሥራ ልምድ ስለ ሚያመለክት ፤
ይህም የአስተዳደር ችሎታና ቅልጥፍና በይበልጥ የሚችለው የፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ኢንስቲትዩት የቴክኒ best be attained by the establishment of the country's Institute ክና ተመሳሳይ አገልግሎት የመስጠት ኃላፊነት የተጣለበት | of Public Administration as an autonomous public body charg ራሱን የቻለ የመንግሥት መሥሪያ ቤት አድርጎ በማቋቋም ed with the esponsibility of rendering technical and related ስለሆነ ፤

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?