አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፶፮
ነ ጋ ሪ ት
የአንዱ ጋ
የ ሽ ግ ግ ር
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፬ ፲፱፻፹፮ ዓ.ም. የሕንፃ ዕቃዎች k ቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ የሚኒስ ትሮች ምክር ቤት ደንብ
ገጽ ፫፻፲፩
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፬ ፲፱፻፹፮ የሕንፃ ዕቃዎች አቅራቢ ድርጅትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጠቅላይ ሚኒስትርንና የሚኒስት ሮች ምክር ቤትን ሥልንና ተባር ለመወሰን አዋጅ ቁጥር ፪፲፱፻፹ አንቀጽ ፬ ፪ እና በመንግሥት የል ማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ ንቀጽ ፵፯ ፩ ህ መሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
፩ የሕንፃ ዕቃዎች አቅራቢ ድርጅት / ከዚህ በኋላ « ድርጅት » እየተባለ የሚጠራ የመንግሥት የል ማት ድርጅት ሆኖ በዚህ ደንብ ተቋቁሟል
፪ ድርጅቱ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች አዋጅ ቁጥር ፳፭ ፲፱፻፹፬ መሠረት ይተዳደራል ።
f ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
፫ · ተቆጣጣሪው ባለሥልጣን
በመንግሥት የሚሰየም አካል የድርጅቱ ተቆጣጣሪ ባለ ሥልጣን ይሆናል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
ጋ ዜ ጣ
፩ አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ « የሕንፃ ዕቃዎች አቅራቢ ድርጅት ማቋቋሚያ | Public Enterprises Proclamation No. 25/1992. የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፩፻፷፬ ፲፱፻፹፮ ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል
ዋና ምሥሪያ ቤት #
የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት በአዲስ አበባ ይሆናል ። 3. እንዳስፈላጊነቱም በማናቸውም ሥፍራ ቅርንጫፍ ሊኖ ረው ይችላል ።
የፖስታ ጥን ቍ.፹ሺ፩ (80,001)