×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የዕደ ጥበባትና አነስተኛ እንዱስትሪዎች ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ 124/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳፮
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤ ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት
በ፮ • ወር ፡
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።

12 ብር
ማ ው ጫ
፲፱፻፷፱ ዓ. ም
አዋጅ ቍጥር ፩፻፳፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የዕደ ጥበባትና አነስተኛ እንዱስትሪዎች ማስፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ
ዜያዊ ወታደራ Q
ዕደ ጥበባትና አነስተኛ ክራሲያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት ታትና ማስተባበር አስፈላጊ ስለሆነ ፤
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቊጥር ፩፻፳፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
የዕደ ጥበባትና አነስተኛ እንዱስትሪዎች ማስፋፊያ ድርጅት ለማቋቋም የወጣ አዋጅ
ገጽ ፪፻፱
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ዕደ ጥበባትና አነስተኛ እንዱስትሪዎች ሰፊ ሥራን ስለ ሚያስገኙና ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ጠቃሚ አስተዋጽኦ የሚያደ ርጉ በመሆናቸው ፤
. ስትሪዎች በብሔራዊ ዲሞ
እንዲስፋፉ ማበረታ
እነዚህንም ዓላማዎች ከግብ ለማድረስ ራሱን የቻለ የመ ንግሥት መሥሪያ ቤት መቋቋም ተገቢ መሆኑን በመገንዘብ ፤ የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒ j ትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. በአንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል
ኢትዮጵያ
መንግሥት
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የዕደ ጥበባትና አነስተኛ እንዱስትሪዎች ማስ ፋፊያ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቊጥር ፩፻፳፬ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፤ ትርጓሜ ፤
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
፩ « ዕደ ጥበብ » ማለት አብዛኛውን ጊዜ በእጅና በእጅ መሣሪያዎች በመጠቀም የሚካሄድ የማምረት ሥራ ነው ። ፪ « አነስተኛ እንዱስትሪ » ማለት በመደበኛ ሁኔታ በሞ ተር ኃይልና በመኪና በመጠቀም የሚካሄድ በመሬት ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችንና ሕንፃዎችን ሳይጨምር ዋጋቸው ከ 200,000 ብር የማይበልጥና የፋብሪካ መኪ ናዎችና መሣሪያዎችን ዩመሰሉ ቋሚ ንብረቶች ያሉት የማምረት ሥራ ነው ።
አዲስ አበባ ነሐሴ ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| priate to establish an autonomous Government agency ;

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?