ሠላሳ አራተኛ ዓመት ቍጥር ፱
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
የጋዜጣው ፡ ዋጋ ፤
ባገር ' ውስጥ ፡ ባመት '
፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፱፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ ሊቀ መንበር ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት
አዋጅ ቊጥር ፲፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ገጽ ፴፰
የሕዝብ ፀጥታና ደኅንነት ጥቢቃ አዋጅ አዋጅ ቊጥር ፱፲፱፻፷፯ ዓ. ም. የ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አ ዋ ጅ
ገጽ ፴፬
« ኢትዮጵያ ትቅደም » በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚካሄደው ለውጥ ተስማሚ የሆነ ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የታወጀ በመሆኑ ፤
ይህም ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ የሚሠራበት በልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች በመሆኑ º መደበኛ ፍርድ ቤቶች የሚገለገ ሉበት በ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. የወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓትም ልዩ የጦር ፍርድ ቤቶችን እንዲያገለግል ሆኖ መገ ኘት ስላለበት ፤
ይህ አዋጅ « ልዩ የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቊጥር ፱ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
በዚህ አዋጅ ውስጥ I
፩ / « የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት » ማለት በ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. የወጣው የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት (አዋጅ ቊጥር ፩፻፹፭ ፲፱፻፶፬ ዓ. ም.) ነው ። ☞ « ልዩ ጦር ፍርድ ቤት » ማለት በልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቊጥር ፯ መሠረት የተቋቋመ ፍርድ ቤት ነው ። የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት ተፈጻሚነት ፩ / የወ፺ጀለኛ መቅጫ ሕግ ሥነ ሥርዓት ፤ ከቊጥር ፵፪ ፩ (ሐ) ፤ ፵፪ () ከ፷፫ እስከ ፸፱ ከ፹ እስከ ፺፫ ı ፩፻፮ ፤ ከ፩፻፹፩ እስከ ፩፻፮ እና ፩፻፰፩ (፪) በቀር ለልዩ ጦር ፍርድ ቤቶች በሚቀርቡ ጉዳዮች ሁሉ ላይ ተፈጻሚ ይሆናል "
2 ፻፷፯ ዓ. ም.
አዲስ አበባ ኅዳር ፯ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፩ (1031)
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሊቀ መንበ ሩን ሥልጣን ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቊጥር ፪፲፱፻ 2 ፯ ዓ. ም. በአንቀጽ ፮ መሠረት ከዚህ በታች ያለው ታውጅዋል u hereby proclaimed as follows: አጭር ርእስ 1
applied by the Special Courts - martial, the Criminal Procedure
Council and its Chairman Proclamation, No, 2 of 1974, it is