የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፭ ፲፱፻፯ ዓም የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ ማቋቋሚያ . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፵፰ አዋጅ ቁጥር ፭ ፲፱፻ዥ፯ የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ ለማቋቋም የወጣ አዋጅ የመንግሥት ገቢዎች ቦርድን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ፤ | በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የፌዴራል መንግሥት የገቢዎች ቦርድ ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር ፭ / ፲፱፻ዥ፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪• መቋቋም ፩• የመንግሥት ገቢዎች ቦርድ ( ከዚህ በኋላ “ ቦርድ ” እየተባለ | 2 . Establishment የሚጠራ ) ራሱን የቻለ የፌዴራል መንግሥት አካል ሆኖ | 1 . The Government Revenues Board ( hereinafter referred በዚህ አዋጅ ተቋቁሟል ። ፪ ቦርዱ ተጠሪነቱ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ይሆናል ። ፫• የቦርዱ ዓላማ የቦርዱዓላማ የመንግሥትገቢዎችሥርዓት ባለውና በተቀላጠፈ | 3 Objective መንገድ በወቅቱ እንዲሰበሰቡ ለማድረግ ሁኔታዎችን ማመቻ | ቸትና አሰባሰቡንም በበላይነት መምራት ይሆናል ። ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፱ሺ፩ ገጽ ፴፱ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፩ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፯ ዓም Negarit Gazeta - No . 5 - 24 August 1995 – Page 59 * ድ . . . . . . . . ፬• የቦርዱ ሥልጣንና ተግባር ቦርዱ የሚከተሉት ሥልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል ፤ ፩ የመንግሥት ገቢዎችን በተቀላጠፈ መንገድ ለማሰባሰብ | የሚያስችሉ የቁጥጥርና የክትትል ሥየርዓቶች ይዘረጋል ፤ | አፈጻጸሙንም ይቆጣጠራል ፤ ፪• የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣንን ፤ የጉምሩክ ባለሥልጣንንና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳርን በበላይነት ይመራል ፤ ይቆጣ ጠራል ፤ ፫• አግባብ ባለው ሕግ መሠረት የመንግሥት ገቢ እንዲሁም የፌዴራል መንግሥትና የክልል የጋራ ገቢ በሚገባ መወሰኑን ፤ መሰብሰቡን ፤ ሂሳቡም በሚገባ መያዙን ያረጋ ግጣል ፤ ፬ ሥራውን ለማስፈጸም የሚረዱ ሌሎች ተግባሮችን ያከና | ፭ የቦርዱ አባላት ቦርዱ የሚከተሉት አባላት ይኖሩታል ፤ ፩ . በመንግሥት የሚሾም ባለሥልጣን ፪• የኢኮኖሚ ልማትና ትብብር ሚኒስትር . . . . . . . . . . . . . . . አባል ፫• የገንዘብ ሚኒስትር . . . ፬• የጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ፭• የአገር ውስጥ ገቢ ባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ . ” ፮ : በመንግሥት የሚሰየሙ ሌሎች አባላት . . . . . . . . . . . . . . . ፮• የቦርዱ ጽሕፈት ቤት ፩ : ቦርዱ የራሱ ጽሕፈት ቤት ይኖረዋል ። ፪• የቦርዱ ሰብሳቢ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ይሆናል ። ፫• ጽሕፈት ቤቱ ሀ ) የቦርዱን ውሣኔዎች ያስፈጽማል ፤ ለ ) በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ሕግ መሠረት የራሱን ሠራተኞች ይቀጥራል ፤ ያስተዳድራል ፤ ሐ ) የንብረት ባለቤት ይሆናል ፣ ውል ይዋዋላል ፤ በስሙ ይከሳል ፣ ይከሰሳል ። ፯• በጀት የጽሕፈት ቤቱ በጀት በመንግሥት ይመደባል ። ፰• የሂሳብ መዛግብት ሟሉና ትክክለኛ የሆኑ የሂሳብ | 8 . Books of Accounts መዛግብት ይይዛል ። ፪• የጽሕፈት ቤቱ የሂሳብ መዛግብትና ገንዘብ ነክ ሰነዶች | በዋናው ኦዲተር ወይም እርሱ በሚሰይማቸው ኦዲተሮች በየዓመቱ ይመረመራሉ ። ፱• አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፯ ዓ . ም . ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፰ ቀን ፲፱፻ዥ፯ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ።