st__ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
_ ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፶፩ አዲስ አበባ ሰኔ ፲፭ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፰ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና | General cooperation Agreement between the Government of በኮሞሮስ ሕብረት መንግሥት መካከል የተደረገው
የጠቅላላ
ትብብር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፰ / ፪ሺ፱ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኮሞሮስ ሕብረት መንግሥት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግንቦት ፲፯ ቀን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified the ፪ሺ፱ ዓ.ም ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ _ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፦
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ " በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኮሞሮስ ሕብረት መንግሥት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፲፰ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በኮሞሮስ ሕብረት መንግሥት መካከል የተደረገውን የጠቅላላ ትብብር ስምምነት ግንቦት ፳ ቀን
፪ሺ፭ ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረ ክራሲያዊ
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሢ.ቀ, ፹ሺ፩