ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፭ አዲስ አበባ ጥቅምት ፳ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺ / ፪ሺ፱ የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤትን እና ኢንስቲትዩትን ለማቋቋም የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
____ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የአስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ / ፪ሺ፰ አንቀጽ ፭ እና ፴፱ መሠረት ይህንን ደንብ
ክፍል አንድ
ደንብ ቁጥር ፫፻፺፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ምክር ቤት እና | Ethiopian Space Science and Technology Council and ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት | Institute Establishment Council of Ministers Regulation
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ደንብ " የኢትዮጰ ቴክኖሎጂ ስፔስ ሳይንስ ምክር ቤት እና ኢንስቲትዩት ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ____ ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፫፻፺፫ / ፪ሺ፱ " ተብሎ ሊጠቀስ
- ይችላል
በዚህ ደንብ ውስጥ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተቀር ፦
" ስፔስ " ማለት ከመሬት ከባቢያዊ አየር ውጭ ያሉትን የተፈጥሮ አካላት በሙሉ የሚያጠቃልል ክፍል ነው I
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩