×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 182/1980

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

መላሳ ዘጠነኛ ዓት ቍጥ ï
ያንዱ ዋጋ 0.60
' ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ። ነ
1 ፱፻፸፪ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፪ ፲፱፻፸፪ ዓ ም.
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን
ኅብረተሰብኣ E ት
ወታደራዊ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም.
የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
ቱሪዝም በሀገሪቱ ውስጥ በሚገኙ ብሔረሰቦችና f ሕዝ ቦችም መካከል በባህል ግንኙነትና ልውውጥ መነሻ መተዋ ወቅን ፤ እንዲሁም መተሳሰብን የሚፈጥርና የሚያጠናክር ስለ
የቱሪዝም ኢንዱስትሪ አንድ የገቢ ምንጭ እንደመሆኑ መጠን እንዲስፋፋ ቢደረግ ለአገሪቱ የኢኮኖሚ መዳበር አስ ተዋጽኦ ሊያደርግ ስለሚችል ፤
ገጽ ፺፪
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወ
የቱሪዝም ኢንዱስትሪ በተለይ ለዚሁ ዓላ በተቋቋመ አካል ቢመራ የበለጠ ጥቅም ይሰጣል ተብሎ ስለታመነበት
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፲፱፻፷፱ ዓ ም. አንቀጽ ፭ (፮) መ … ረት የሚከተለው ታውጆአል "
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ ቍጥር ፩፻፹፪ ፲፱፻፸፪ ዓ. ም. ተብሎሊጠቀስ ይቻላል ።
ኢትዮጵያ
የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉም የሚያሰጠው ካልሆነ በስተ ቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፤
አዲስ አበባ ሰኔ ፪.ን ፲፱፻፸፪..
የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ሀገሪቱን በብሔራዊ ዲሞክራሲ | lopment of the country, ያዊ አብዮት ፕሮግራም መሠረት በመገንባት ረገድ ተጨባጭ አስተዋጽኦ ሊያደርግ የሚችለው በተቀነባበረና በተቀላጠፈ መንገድ ሲመራና ሲስፋፋ በመሆኑ ፤
የፖስታ ጥን ❖ጥ - 1031)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?