ሠላሳ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፱
የአንዱ ዋጋ ብር 0.55
፲ ፱ ፻ ፸፩ ዓ.`ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፩ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
ነ ጋ ሪ ት ' ጋ ዜ ጣ ።
የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር (ማሻሻያ) አዋጅ.
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፬ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም.
የክፍላተ ሀገር ከተሞች ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር ደንብ
E ኅብረተ # ብኣ E ? ዜያዊ ወታደራ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፩ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር አዋጅን ለማሻሻል ወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
ገጽ ፩፻፭
ገጽ ፩፻፯
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭፮መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርእስ
ይህ አዋጅ « የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር (ማሻሻያ) አዋጅ ቍጥር ፩፻፷፩ ፲፱፻፸፩ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ፲ ማሻሻያ
የከተማ ቦታ ኪራይና የከተማ ቤት ግብር አዋጅ ቍጥር ፹¦፲፱፻፷፰ ዓ. ም. እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
፩ የአንቀጽ ፮ ንዑስ አንቀጽ ፩ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፩ ተተክቷል ፤
« ፩ ኪራይ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው`ሠንጠረዥ እንደተመለከተው በቦታው ደረጃ ላይ የተመሠረተ ይሆናል ። »
፪ የአንቀጽ ፲፱ ንዑስ አንቀጽ ፩ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ ንዑስ አንቀጽ ፩ ተተክቷል ፤
ኢትዮጵያ
« ፩. ይህን አዋጅ ለማስፈጸም የከተማ ልማትና ቤት ሚኒስትር ደንብ ለማውጣት ይችላል ። »
፫ / ከአዋጅ ቍጥር ፹፲፱፻፷፰ ዓ.ም. ጋር ተያይዞ የሚገ ኘው ሠንጠረዥ ፪ ተሽሮ በሚከተለው አዲስ ሠንጠ ረዥ ፪ ት ክቷል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፴፩ (1031)
| nistrative Council and the Council of Ministers Proclamation