የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ዘጠነኛ ዓመት ቁጥር ፬ አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፶፭ ዓም ከዴንማርክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማፅደቂያ ገጽ ፭ሺ፬፻፴፫ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፬፻፵፭ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዴንማርክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግ ሥትና በዴንማርክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስ | Democratic Republic of Ethiopia and the Kingdom of ፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ሚያዚያ ፲፭ | Denmark is signed in Addis Ababa on the 24 day of April , ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም • በአዲስ አበባ የተፈረመ ስለሆነ ፣ ስምምነቱ በሚገባሥራላይየሚውለው በተዋዋይሀገር ህጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች በዲፕሎ | Agreement shall enter into force 30 days after the last date on ማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ ከ፴ ቀናት በኋላ | which the contracting parties have notified each other that the እንደሆነ በስምምነቱ ስለተገለፀ ፣ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና / ፲፪ / መሠረት ከዚህ 2002 ; እንደሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ኣዋጅ « ከዴንማርክ መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን በ follows : ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት | 1. Short Title ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪፻፲፪ / ፲፱፻፶፭ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ : ዥሺ፩ ገጽ ፩ሺ፪፻፴፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፬ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም. Federal Negarit Gazeta ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በዴንማርክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስ ፋፋትና ዋስትና ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ ፣ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓም የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ። ፫ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱን በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥ ቶታል፡ ፬ • አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፲፭ ዓም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ