የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር፳፫ አዲስ አበባ - ታኅሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ / ፲፱፻፵፩ ዓም • ለመንገዶች ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፬፻፳፯ አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ / ፲፱፻፵፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለመንገዶች ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር : ፩ ሚሊዮን ( አምስት ሚሊዮን ኤስዲአር | Democratic Republic of Ethiopia and the Nordic Develop የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕመንት | provide to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a ፈንድ መካከል እ.ኤ.አ ሜይ ፳፯ ቀን ፲፱፻፶፰ በአቢጃን የተፈረመ በመሆኑ ፤ መሠረታዊ የኢኮኖሚ ዓለም አቀፍ ውሎች ተፈጻሚ ከመሆ 1 day of May , 1998 ; ናቸው በፊት መጽደቅ ስላለባቸው ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሣሥ ፮ ቀን | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified said ፲፱፻፵፩ ዓም . ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለመንገዶች ልማት ፕሮግራም ከፊል ማስፈ ጸሚያ ከኖርዲክ ዲቨሎፕመንት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፫ / ፲፱፻፵፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2.30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ • ፰ሺ፩ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኖርዲክ ዲቨሎፕ መንት ፈንድመካከልእኤአ ሜይ፳፯ቀን ፲፱፻፵፰በአቢጃን የተፈረመው ቁጥር ፪፻፯ የብድር ስምምነት ነው ። ፫ የገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱየተገኘው ኤስዲአር፭ ሚሊዮን ( አምስት ሚሊዮን ኤስዲአር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚጸጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፩ ዓ.ም. ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ታህሣሥ ፮ ቀን ፲፱፻፵፩ ዓም • ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅትታተመ