አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፳፩
♥: ንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፩፲፱፻፹፩ የጋራ ልማት ማኅበር የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ነ ጋ ሪ ት
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፩፲፱፻፹፩ የጋራ ልማት ማኅበር የመንግሥትምክር ቤትልዩ ድንጋጌ « ኢትዮጵያ ትቅደም »
ሊጠቀስ
& ፑብሊ ù
ምዕራፍ አንድ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የአገሪቱን ኢኰኖሚ ለማሻሻልና የሕዝቡን ኑሮ ከኋላ ቀርነት ለማላቀቅ በሚያደርገው ጥረት የኢንቨስትመንትን መጠን ማሳደግ የሚኖ ረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ስለሆነ ፤
ዲሞክራሲያዊ
ጋ ዜ ጣ
ገጽ ፩፻፺፫
የመንግሥትን ካፒታል ከውጭ መንግሥት ፡ ከውጭ ወይም ከአገር ውስጥ የግል ባለሀብቶች ካፒታል እንዲሁም ከአምራ ቾች የኅብረት ሥራ ማኅበራት ካፒታል ጋር በማቀናጀት የጋራ ልማት ማኅበር መመሥረት የኢንቨስትመንት መጠን እንዲጨ ምር ስለሚረዳ ፤
እስከዛሬ በሥራ ላይ የነበረውን የጋራ ልማት ማኅበር ማ ቋቋሚያ አዋጅ በማስፈጸም ረገድ የተከሰቱ ችግሮችንና በዓለም ዓቀፍ ፡ በክፍለ አህጉራችን እንዲሁም በአገራችን ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ የሚያገናዝብ አዲስ የጋራ ልማት ማኅበር ማቋቋሚያ ሕግ ማውጣት አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫፩ መሠረት የሚከተለው ተደንግጓል ።
፩. አጭር ርዕስ ፤
_ ልዩ ድንጋጌ « የጋራ ልማት ማኅበር የመንግሥት
ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፲፩፲፱፻፹፩ » ተብሎ ይቻላል "
አዲስ አ ባ ሰኔ ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ...
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ፲፫ (1013)