ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴ አዲስ አበባ መጋቢት ፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫ / ፪ሺ፱
ከኃላፊነት የተነሉ የሀገርና የመንግስት መሪዎች ፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኛቸውን መብቶችና ጥቅሞች ለመወሰን የወጣ አዋጅን ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሊያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንጝስት መሪዎች ፣ Rights and Benefits of Outgoing Heads of ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች መወሰኛ (ማሻቫያ) አዋጅ................. ጽ ፱ሺ፭፻፹፫
State and Government, Senior Government
መሪዎች ፣ ከፍተኛ
ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግስት የመንግስት ኃላፊዎች ፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች | amend the Rights and Benefits of Outgoing Heads የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች ለመወሰን የወጣ | of State and Government, Senior Government እዋጅ ቁጥር ፻፶ / ፪ሺ፩ን ማሻሻል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ !
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ |
NOW, THEREFORE, in accordance with ሕገ መንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው | Article 55 (1) of the Federal Democratic Republic of ታውጇል ፡፡
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ “ ከኃላፊነት የተነሱ የሀገርና የመንግስት መሪዎች ፣ ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች ፣ የምክር ቤት አባላት እና ዳኞች የሚያገኟቸውን መብቶችና ጥቅሞች መወስኛ (ማሻሻያ) አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፫ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩