የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሁለተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻፳፰ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ዥ / ፲፱፻፳፰ ዓም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራትናኃይል ባለሥልጣን ቻርተር ማሻሻያ አዋጅ . . ገጽ ፪፻፵፮ አዋጅ ቁጥር ፵፫ / ፲፱፻ሺ፰ የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ መብራትና ኃይል ባለሥልጣንን ቻርተር | ለማሻሻል የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራትና ኃይል ባለሥልጣንን ቻርተርማሻሻል በማስፈለጉ ፡ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ | መንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ መብራትና ኃይል ባለሥ ልጣን ቻርተር ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር ፫ / ፲፱፻ዥ፰ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ፪ . ማሻሻያ የኢትየጵያ ኤሌክትሪክ መብራትናኃይል ባለሥልጣን ቻርተር | 2 . ( የመንግሥት ማስታወቂያ ቁጥር ፪፻፲፫ ፲፱፻፵፰ አንቀጽ ፮ | ተሠርዞ በሚከተለው አዲስ አንቀጽ ፮ ተተክቷል ፤ “ ፮ : ስለባለሥልጣኑ ቦርድ ባለሥልጣኑ ሥራውን በበላይነት የሚቆጣጠርና የሚ መራ ፡ ሰብሳቢውን ጨምሮ በመንግሥት የሚሰየሙ ሆነው ቁጥራቸው እንደአስፈላጊነቱ የሚወሰን አባላት ያሉት ፡ ቦርድ ይኖረዋል ። ” ያንዱ ቀ ? 11 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፪የሃጊ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ ሰኔ ፳፬ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓ•ም• ፫ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ ኣዋጅ ከሰኔ ፳፬ቀን ፲፱፻T፰ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሰኔ ፳፱ ቀን ፲፱፻ዥ፰ ዓም• ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ ዕ ? ንኳt . . . . ' ' ና : : : 2 * * * * 1 . 2 ) - ጃ . . . . 155 - ፅ , ሰ ! ” _ * * * . • ÷ ; : { ! : - , : : A : : . . . ነ ? - 11 ፣ 3 ) ። | ! ! - . . . ! . . . . 1 , { : : ibid ; ፣ { ፡ ፡ . ዓ ፡ ፡ : ፧ " . . . - - - - - ? ? ? : : : የ30 ፡ 11 34 ) : : : ኝ : . fኑካ : ልዩ " ; : : - " : “ ተ ፥ ይx ጉዞ : : ጋዋቋ ፰ዮ ፥ 9 . . ! ! ። { ፡ ፡ . . : . : . . " ነ : : : 3 : - ' , : ! ! bia : . . . i iiii " ኣና ' . . } : ISIC : ' ' : : 1tbrዩት ፣ ° . } : ) . . ! ! . . - Aቦ A ታ ተፋትci ፡ * : : : : : : ; _ bና ፣ : : } : : : : : : 3 diቻ 40 ' 16 ' ) : ? : : . . . ] . . ፣ ጋ ቋ ት * . - ÷ 3 - 14 ፡ 9 ai ( 9ር } : : ` : : * : : : I } : : * ) የጎrcifi * ነ5 : ; 1ሳተ ፭ ሰዶኦ ይ . ዮ ' : ተ . ) | : 3 ፡ 3 ፡ ! . . ፤ » iህ ጉo i339 - [ ኛ ጓti : : •h : 7 : Aጋ : : : ፡ ፤ . ) ►1f34 A C3 2 . ፡ ፡ 1 : ' ' : tly 3 ፡ ) : . 2ኛ ) - ፡ ን2 : የ3csሪ ! ያቃኝ ፡ ያ ፡ j ! : : ድ• - 3 . , , , - ቆስንሰj ” ኛ ቶ , የኛ | “ ” የዲ . ሰማሁ : : : : : : : X } } { ያሃ . ÷÷ ! ÷ 4ክቶ - ንጥቃ 1 ፣ ፣ 13