×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 146/1978

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫
ባገር'ውስጥ ' ባመት
በ፮ ' ወር '
የጋዜጣው ፡ ዋጋ
መ ን ግ ሥ
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፱፻፸ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፭ ፲፱፻፸ ዓ. ም.
የሶማሊያ ወረራ ጦርነት አጥኚ ልዩ ኮሚሽን
ማቋቋሚያ አዋጅ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፵፮ / ፲፱፻፸ ዓ.ም.
የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት ማቋቋሚያ አዋጅ. የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፷፩ ፲፱፻፸ ዓ. ም. በመጥፋት ላይ ያሉት የዱር አራዊት ጥበቃ መታሰቢያ ቅንስናሽ ገንዘቦች ደንብ
… ብፈ.2
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ገጽ ፸፫
አዋጅ ቍጥር ፩፻፭ ፲፱፻፸ ዓ.ም. የሶማሊያ ወረራ ጦርነት ጉዳት አጥኚ ልዩ ኮሚሽን ማቋቋሚያ አዋጅ
ገጽ ፸፮
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብ ከብዝበዛና ከጭቆና ለመላቀቅና በእኩልነትና በፍትሕ ላይ የተመሠረተ ሥርዓት ለማቋቋም አብዮት በሚያካሔድበት ወቅት የሶማሊያ አድኃሪ የገዢ መደብ የቆየ የመስፋፋት ዓላማውን ከግብ ለማድረስ የተባበ ሩት መንግሥታትንና የአፍሪካ አንድነት ድርጅትን ቻርተሮች መመሪያዎችና ውሳኔዎች እንደዚሁም በነፃ አገሮች መካ ከል መኖር ስለሚገባቸው ግንኙነቶች የሚወስኑትን የዓለም አቀፍ ሕግጋትና የገለልተኛ መንግሥታት መርሆዎችን በመ ጣስ ፤ በኢትዮጵያ ላይ የወረራ ጦርነት በመክፈት ከፍተኛ ጉዳት ያደረሰ በመሆኑ ፤
ይህንንም ዓላማ ከግቡ ለማድረስ ተ ı ቢው ሥልጣን ያለው ራሱን የቻለ ልዩ የወረራ ጦርነት ጉዳት አጥኚ ኮሚሽን ማቋቋም አስፈላጊ መሆኑን በማመን
አዲስ አበባ ሰኔ ፲፬ ቀን ፲፱፻፸ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል -
የፖስታ ሣጥን ቍኆር ፩ሺ፩ (1031)
ይህም ጉዳት የሶማሊያ አድኃሪ የገዢ መደብ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ኢትዮጵያን ለመውረር ባደረጉት ሙከራ | tempts to invade the country, the present one is the gravest both ዎች ከደረሱት ጥፋቶች እጅግ የከፋና የበዛ ስለሆነ ፤
በወረራው ምክንያት በሰውና በንብረት ላይ የደረሰውን ጥፋትና ወረራውንም ለመቋቋም የደረሰውን የሰውና የማቴሪ ያል ጉዳት መገምገም ስለሚገባ k
in violation of the basic principles of international law govern ing relations between independent states and the non - aligned

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?