×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ከውጭ አገር የሚገቡ ዕቃዎች የዋጋ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 2 356/1969

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፯
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባር ውስጥ ባመት
» በ፮ ወር
ለውጭ አገር እጥፍ ይሆኖል •
፲፱፻፷፩ ዓ ም
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቊጥር ፫፻፶፭፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ከውጭ አገር የሚ ı ቡ ዕቃዎች የዋጋ መቈጣጠሪያ ደንብ ቍጥር ፩፷፩ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ
' ሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፮፷፩ ዓ. ም. ከውጭ አገር የሚገቡ ዕቃዎች የዋጋ መቈጣጠሪያ ደንብ ቍጥር ፪ ፷፩ ዓ. ም.
ሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፯ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በአገር ውስጥ ለሚሠሩ ዕቃዎች የዋጋ መቈጣጠሪያ ደንብ ቍጥር ፩፷፩ ዓ. ም.
ሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር F ፻፶፰ ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. አገር ውስጥ ለሚሠሩ ዕቃዎች የዋጋ መቈጣጠሪያ ደንብ ቍጥር ፪ ፷፩ ዓ. ም.
ገጽ ፵፪
የሕግ ክፍል ማስታወቂያ ቍጥር ፫፻፶፭ ፲፱፻፷፩ ዓ.ም.
ቢ ያልሆነ የንግድ ሥራን ለመቆጣጠር በ፲፱፻፶፯ ዓ. ም. ወጣው ዐዋጅ መሠረት የወጣ ደንብ ።
፤ ይህ ደንብ ተገቢ ያልሆነ የንግድ ሥራን ለመቆጣጠር በቁጥር ፪፻፳፰ በ፲፱፻፶፯ ዓ / ም / በወጣው ዐዋጅ አንቀጽ ፬ (ሀ) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የንግድና ኢንዱስ ትሪ ሚኒስትር ያወጣው ደንብ ነው ።
1 ይህ ደንብ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. ከውጪ አገር የሚገቡ ዕቃዎች የዋጋ መቈጣጠሪያ ደንብ ቍጥር ፩ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
1 ከዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ በ፩ኛው ዓምድ የተዘረዘሩት ዕቃዎች « የተወሰኑ ዕቃዎች » ሆነው የዋጋ ቁጥጥር የሚፈጸምባቸው ናቸው ።
፤ ከዚህ ደንብ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ
በኛው
ዓምድ የተዘረዘሩት « የተወሰኑ ዕቃዎች » ወደ ኢትዮጵያ በሚገቡበት በር በችርቻሮ የሚሸጡበት ዋጋ ፤ ከዚህ በታች በቁጥር ፭ ከተዘረዘረው የዕቃዎቹ መሠረታዊ ወጪዎች በተጨማሪ በዚሁ ሠንጠረዥ ፪ኛው ዓምድ በመሠረታዊ ወጪዎች ላይ በእያንዳንዱ ዕቃ አንጻር ከተ ፈቀደው ጠቅላላ ትርፍ በላይ መብለጥ የለበትም ።
1 ለዚህ ደንብ አፈጻጸም « የተወሰኑ ዕቃዎች » መሠረታዊ ወጪዎች ማለት ለዕቃዎቹ መግዣ ማስጫኛና ለኢንሹራ ንስ የተከፈለው ወጪና ዕቃዎቹ አገር ውስጥ ሲገቡ የተ h ፈ ለባቸው የጉምሩክና የታክሶች ወጪዎችን ይጨምራል "
አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተል
የፖስታ ሣን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?