አርባ ሁለተኛ ዓመት ቍጥር ፲፫
ነ ጋ ሪ ት ፡
የአንዱ ዋጋ 0.60
ማ ው ጫ
፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፵፩ ፲፱፻፸፭ ዓ ም.
አዋጅ ቊጥር ፪፻፵፪ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ
ገጽ ፩፻፬
ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለአንደኛ ደረጃ መምህራን ማሠልጠኛና ለሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠና ከሪያና ማስፋፊያ ፕሮጄክት የተኘውን ብድር ማጽደቂያ አዋጅ ·
አዋጅ ቊጥር ፪፻፵፫ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ከአፍሪካ ልማት ፈንድ ለስድስቱ ከተሞች ውሃ ፕሮጄክት የተገኘውን ብድር ማጽደቂያ
አዋጅ ቊጥር ፪፻፵፬ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
E ብረተ û ዊፉ
ወታደራዊ
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
የመንግሥት ማስታወቂያ ቊጥር ፳፬ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
ገጽ ፩፻፮
ገጽ
ከአፍሪካ ልማት ፈንድ በእርሻና ኢንዱስትሪ ልማት ባንክ አማካይነት ለአምራቾች የኅብረት ሥራ ማኅበራት ለእርሻ ሥራ መሣሪያዎች መግዣ የተገኘ ብድር ማጽደቂያ አዋጅ
፩፻፯
ገጽ ፩፻፰
ገጽ ፩፻፱
አዋጅ ቍጥር ፪፻፵፩ ፲፱፻፸፭ ዓ. ም. የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመወሰን የወጣውን አዋጅ ለማሻሻል የወጣ አዋጅ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቍጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ.ም.አንቀጽ ፭፮ መሠረት የሚ ከተለው ታውጅዋል ።
፩ ፤ አጭር ርዕስ ፤
ይህ አዋጅ « የሚኒስትሮችን ሥልጣንና ኃላፊነት ለመ ወሰን የወጣው አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቍጥር ፪፻፵፩ ፲፱፻ ፸፭ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል "
ወ ታ ደ ራ ዊ
መ ን ግ ሥ ት
አዲስ አበባ ነሐሴ ፲ ቀን ፲፱፻፸፭ ዓ. ም.
የፖሰታ ሣጥን ቊጥር ፩ሺ፴፩ (1031)