×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፪/፲፱የዘጊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አንደኛ ዓመት ቁጥር 4 አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፳፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅቁጥር ፪ / ፲፱፻፳፯ ዓም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፴፱ አዋጅቁጥር ፪ / ፲፱፻፳፯ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ አዋጅ የኢትዮጵያ ብሔሮች ' ብሔረሰቦችና ሕዝቦች መርጠው በላኳቸውተወካዮቻቸው አማካይነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክ ራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥትን ያፀደቁ በመሆኑ ፤ በፀደቀው ሕገ መንግሥት በተደነገገው መሠረት የፌዴራሉ መንግሥት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት አባላት ምርጫና ውክልና ተከናውኖ የፌዴሬሽኑ መሥራች ጉባዔ የተካሄደ በመሆኑ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፤ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መመሥረቱን ለማስታወቅ የወጣ አዋጅቁጥር ፪ / ፲፱፻፷፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። የ• የፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መመሥረት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፳፯ዓም ጀምሮ ተመሥርቷል ። ሥልጣን ስለመረከብ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከነሐሴ ፲፭ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓም ጀምሮ የመንግሥት ሥልጣንን ከሽግግሩ መንግሥት ተረክቧል ። ያቶዋጋ | ነጋሪት ጋዜጣፖሣቁትሺ፩ ገጽ ጳ ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፪ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፳፯ ዓም NegaritGazeta No . 2 - 22nd August 1995 – Page 40 ጅ ስለተሻሩ ሕጐች የሚከተሉት በዚህ አዋጅ ተሽረዋል ፤ ፩• የሽግግሩ ወቅት ቻርተር ያ የፕሬዚዳንቱን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን የወጣው አዋጅቁጥር ፩ / ፲፱፻፳፫ ። ጅ ስለነባር ሕጐች ተፈጻሚነት በሥራ ላይ ያለ ማንኛውም ሕግ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት ጋርእስካልተቃረነ ድረስ ተፈጻሚነቱ ይቀጥላል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ . ም . ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፲፮ ቀን ፲፱፻፷፯ዓም• ( ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያድርጅትታተመ ፡

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?