×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር የ ቅሯ7ያዝ ዓ.ም ለአዘቦዞ መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኤኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ኣሥራኣንደኛ ዓመት ቁጥር ፳ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፭ / ፲፱፻፯ ዓ.ም ለኣዘዞ መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ከአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኤኮኖሚ ልማት የተገኘው ብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅገጽ ፫ሺ፴፭ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፭ / ፲፱፻፵፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኤኮኖሚ ልማት መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለአዘዞ - መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፲፫ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( አሥራ ሶስት | Democratic Republic of Ethiopia and the Arab Bank for ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኢኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ ኦክቶበር ፳፫ | thirteen million United States Dollars ( USD 13,000,000 ) for ፪ሺ፬ በካርቱም የተፈረመ በመሆኑ ፣ መሠረታዊ የኤኮኖሚ ዐቀፍ ውሎች ከመሆናቸው በፊት መፅደቅ ስላለባቸው ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተወካዮች ምክር ታህሣሥ 28 ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | 2005 ; ስለሆነ ፣ በሕገ - መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለአዘዞ - መተማ የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ለአፍሪካ ኤኮኖሚ ልማት የተገኘው ስምምነት ማፅደቂያ ፬፻፴፭ / ፲፱፻፵፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣ.ቁ ፳ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ ገጽ ፫ሺ፴፮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፯ ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በአረብ ባንክ ለአፍሪካ ኤኮኖሚ ልማት መካከል እ.ኤ.አ. ኦክቶበር ፳፫ ቀን ፪ሺ፬ በካርቱም የተፈረመው የብድር ስምምነት ነው ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፲፫ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ( አሥራ ሶስት ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ) በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ አዋጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፴ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?