የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ - መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻ዥ፱ ዓም ( ከኩዌት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጸ ገጽ ፭፻፲ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻T፱ ከኩዌት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ በኩዌት መንግሥት እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ | of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the ሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስ | state of Kuwait was signed in Kuwait city on the 14 day of ፋፋት እና ዋስትና ለመስጠት መስከረም ፬ ቀን ፲፱፻፰፱ ዓ . ም | September , 1996 ; ኩዌት ከተማ ላይ ስምምነት የተፈረመ ስለሆነ ፤ ስምምነቱ በሚገባ ሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋዮቹ ሀገሮች | ሕጐች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ ሰነዶች | of notes confirming ratification in compliance with the በዲፕሎማቲክ አካላት አማካኝነት ልውውጥ ከተደረገ በኋላ እንደ | constitutional requirements of the contracting states ; ሚሆን በስምምነቱ ውስጥ የተገለጸ በመሆኑ ፤ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ said Agreementat its session held on the 84 day of April 1997 ; ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፲፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) | sub Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the constitution , it is hereby መሠረት ከዚህ እንደሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ከኩዌት መንግሥት ጋር ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና ለመስጠት የተደረገው ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፪ / ፲፱፻፰፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 32 . 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ገጽ ፭፻፲፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓ . ም . Federal Negarit Gazeta – No . 33 8 April 1997 - page 511 ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክእናበኩዌት መንግሥት መካከል ኢንቨስትመንትን ለማስፋፋትና ዋስትና | ለመስጠት መስከረም ፬ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ኩዌት ከተማ ላይ | የተፈረመው ስምምነት ጸድቋል ። | ፫• የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ባለሥልጣን ስምምነቱ በሥራ ላይእንዲውል የማድረግሥልጣን በዚህ አዋጅተሰጥቶታል ። አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና | ይሆናል ። አዲስ አበባ መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት