×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ አዋጅ ቁጥር 668/2010

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አሥራስድስተኛ ዓመት ቁጥር ፲፰
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፰ / ፪ሺ፪ ዓ.ም
የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝቢያ አዋጅ ገጽ ፭ሺ፪፻፲፯
አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፰ / ፪ሺ፪
ሀብትን ለማሳወቅና ለማስመዝገብ የወጣ አዋጅ
ሀብትን ማሳወቅና ማስመዝገብ የመንግሥት አሠራርን በግልጽነትና በተጠያቂነት ላይ ለመመስረት አስፈላጊ በመሆኑ ፤
ሀብት ማሳወቅመዝገብ ሙስናና ብልሹ
አሠራርን ለመከላከልና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ከፍተኛ ጠቀሜታ ያለው በመሆኑ ፤
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብ ሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) መሠረት የሚከተለው ታውጇል፡
፩. አጭር ርዕስ
ክፍል አንድ
ይህ አዋጅ “ የሀብት ማሳወቂያና ማስመዝገቢያ አዋጅ ቁጥር ፮፻፷፰ / ፪ሺ፪ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡
ያንዱ ዋጋ
የመንግሥት የሥራ ሃላፊነትና የግል ጥቅም ሳይቀላቀሉ በየራሳቸው መንገድ የሚመሩበትን ግልጽ ሥርዓት መዘርጋት ሊፈጠር የሚችለውን | transparent system that would help the conduct of
እንደሚረዳ
በመታመኑ ፤
| sub article (1) of the Constitution of the Federal
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ ፹ሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?