የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓ.ም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፪ / ፲፱፻፶፯ ዓ.ም. በኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት | Cooperation with The Republic of the Sudan ..... Page 3039 ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ..ገጽ ፫ሺ፴፱ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፯ / ፲፱፻፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ ኣ ዋ ጅ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና በሱዳን ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል | Cooperation between the Federal Democratic የቱሪዝም ስምምነት ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. | Republic of Ethiopia and The Republic of the በካርቱም ከተማ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ስምምነቱ በሥራ ላይ የሚውለው በተዋዋይ አገሮች ህጎች መሠረት ስምምነቱ መጽደቁን የሚያረጋግጡ | shall enter into force on the date of exchange of ሰነዶች በዲፕሎማቲክ አካላት - አማካኝነት ልውውጥ | instruments of ratification through diplomatic ከተደረገ በኋላ እንደሆነ በስምምነቱ በመገለጹ ፣ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | atives of the Federal Democratic Republic of ታህሣሥ ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ባደረገው ስብሰባ | Ethiopia has rarified the said Treaty at its session ያፀደቀው ስለሆነ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ Article 55 sub Article ( 1 ) and ( 12 ) of the ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፵፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና Constitution of the Federal Democratic Republic ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥ ሺ ፩ ያንዱ ዋጋ በአጋ ዓ . ገጽ ፭ሺ፬ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፪ ጥር ፴ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ የተፈረመውን ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፴፯ / ፲፱፻፵፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥትና ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል በቱሪዝም መስክ ትብብር ለማድረግ በካርቱም ከተማ ግንቦት ፫ ቀን ፲፱፻፶፬ ዓ.ም. የተፈረመው ስምምነት ፀድቋል ፡፡ ፫ . የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ኃላፊነት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኮሚሽን ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ አዋጅ ኃላፊነት ተሰጥቶታል ፡፡ ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከጥር ፴ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ ጥር ፴ ቀን ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት