- . : : ri « የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፲፭ አዲስ አበባ - የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱የኝ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፲፮ ፲፱፻፲ ዓም : ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የታወጀ የበጀት . . ገጽ ፮፻፩ አዋጅ ቁጥር ፲፮ ፲፱፻፲ ለፌዴራል መንግሥት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የታወጀ የበጀት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት አንቀጽ ፶፭ ( ፩ ) እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት የፋይናንስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፱ ) አንዋሐ ፳፩ መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት የሚከተለው ተጨማሪ በጀት ታውጇል ። አንቀጸ ፩ ይህ አዋጅ “ የ፲፱፻፲ በጀት ዓመት የተጨማሪ ፕሮጀክት ተጨማሪ በጀት ኣዋጅ ቁጥር፲፮ / ፲፱፻፶ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። አንቀጽ ፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ እስከ ሰኔ ፴ ቀን 1ህየን ዓም በሚፈጸመው የአንድ በጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ በፌዴራል መንግሥት ከሚገኘው ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ከዚህ ጋር በተያያዘው ሠንጠረዥ መሠረት ለተጨማሪ ፕሮጀክት ብር ፪ሚሊዮን ፰፻ሮ፪ሺ ፪፻ ( ሁለትሚሊዮን ስምንት መቶ ሰባ አራት ሺህ ሁለት መቶ ብር . ) በተጨማሪ ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ የተጨማሪ በጀት አዋጅ ተፈቅዷል ። ያንዱ ዋጋ 230 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፴ሺ፩ ገጽ ፭የሮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲ ዓም Federal Negarit Gazeta – No . 15 19 February , 1998 _ Page 672 አንቀጽ ፬ ገዳዩ የሚመለከተው የመንግሥት አካል የበላይ ኃላፊ | Article 3 ለመሥሪያ ቤታቸው ሥራና አገልግሎት ከፌዴራል መንግሥት ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ በዚህ አዋጅ ለተጨማሪ ፕሮጀክት የተፈቀደላቸውን . ተጨማሪ በጀት በሚጠይቁበት ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትሩ እንዲከፍል ተፈቅ ዶለት ታዟል ። The Minister of Finance is hereby authorized and አዲስ አበባ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲ ዓም 2 | የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ን PRESIDENTOF THE FEDERAL DEMOCRATIC ገጽ ፭፻ሮ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፲፭ የካቲት ፲፪ ቀን ፲፱፻፲ ዓም . Federal Negarit Gazet : : - - - No . 15 19 February , 1998 - ~ Page 673 የመንግሥት ወጪ አሸፋፈን ሀ• ወጪ የካፒታል ወጪ ኢኮኖሚ ልማት ሶሻል ልማት ጠቅላላ ልማት የካፒታል ወጪ ድምር ለ ያወጪ ኣሽፋፈን ከአገር ውስጥ ምንጭ ከካፒታል በጀት የሚዛወር የገቢ ያምር የወጪ ዝርዝር ጠቅላላ የካፒታል በጀት ከመንግሥት 00 700 00 00 | ኤኮኖሚ ልማት 00 712 00 00 | ግብርና አገልግሎት 00 712 01 00 | የሰብል ልማት 00 712 02 03 | ጐዴ እርሻ ልማት 00 720 00 00 | ውሃ ሀብት | የሸለቆዎች ልማት ጥናት 00 720 / 03 / 06 | ባሮ አኮቦ ተፋሰስ ማስተር ፕላን ጥናት 83 , 300 00 800 00 00 | ሶሻል ልማት 90 840 00 00 | ማኅበራዊ ደኅንነት ማኅበራዊ ደኅንነት 00 840 01 01 | ሚኪሌላንድ ሕጻናት ማሰደጊያ ሕንጻ | 00 900 00 / 00 | ለጠቅላላ ኣገልግሎት 00 920 00 00 | የአስተዳደርና ሌሎች የመንግሥት ሕንጻዎች | የአስተዳደርና ሌሎች የመንግሥት ሕንጻዎች 00 920 / 01 27 | ብሔራዊ ቤተመንግሥት ጥገና 00 920 / 0 1 28 | ፍትህ ሚኒስቴር ተጠሪ ጽ ቤቶች 00 , 920 / 01 29 | ደብረ ዘይት የጦር ጉዳተኞች ዘለቄታ