×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በጂቡቲ ሪፐብሊክ መንግሥት መካከል ወንጀለኛን አሳልፎ ስለመስጠት የተፈረመውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር 104/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፩፻፲፬
የአንዱ ዋጋ
ጋ ዜ ጣ
ማ ው ጫ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፩፻፬ ፲፱፻፹፯ ዓ. ም.
በኢትዮጵያ የሽግግር ንግሥትና በጂቡቲ ሪፑብሊክ መን ግሥት መካከል ወንጀለኛን አሳልፎ ስለመስጠት የተፈረ መውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ.. ገጽ ፬፻፺፫
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩፻፬ ፲፱፻፹፯
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በጂቡቲ ሪፑብሊክ መካከል የተደረገውን ወንጀለኛን አሳልፎ ስለመስጠት የተመለከተውን ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በጂቡቲ ሪፑብሊክ መካከል ወንጀለኞችን አሳልፎ ለ = ስጠት የሚያስችል ስም ምነት እ.ኤ.አ. በሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም. በጂቡቲ የተ ፈረመ በመሆኑ ፤
ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የተ ወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው በ = ሆኑ ፤
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱መእና ሸ መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥትና በጂቡቲ ሪፑብሊክ መንግሥት a ካከል ወንጀለኛን ኣሳልፎ ስለ መስጠት የተፈረመውን ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፬ ፲፱፻፹፯ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪. ስምምነቱ ስለጽደቁ
በኢትዮጵያ የሽግግር = ንግሥትና በጂቡቲ ሪፑብሊክ መካከል እ.ኤ.አ.በሚያዝያ ፳፰ ቀን ፲፱፻፺፬ ዓ.ም.ጂቡቲ ላይ ወንጀለኛን አሳልፎ ስለስጠት የተፈረመው ስም
አዲስ አበባ መስከረም ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፯ ዓ.ም
የፖስታ ሣጥን ቍ ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?