×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር 64/1989 ዓ•ም• ከጃፓን መንግሥትጋርየተደረገ የአየር ትራንስፖርት ስምምነት ማጽደቂያአዋጅ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፪ አዲስ አበባ የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፰፬ / ፲፱፻፳፱ ዓም “ ለብሔራዊ የዘርፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . . . . . . . . . . . . . . . . . ገጽ ፫፻፵፯ አዋጅ ቁጥር ፳፬ / ፲፱፻፷፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክእና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ የሚውል መጠኑ ኤስዲአር ፬ ሚሊዮን ፮፻ሺህ ( አራት ሚሊዮን ስድስት | መቶ ሺህ ኤስዲአር ) የሆነ ገንዘብ የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ኦክቶበር ፲፩ ቀን ፲፱፻፲፮ በሮም የተፈረመ በመሆኑ ፤ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራ ሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻ዥ፱ ዓም ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፤ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፲፩ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፲፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ ለብሔራዊ የዘር ፕሮጀክት ከፊል ማስፈጸሚያ ከዓለም አቀፍ የእርሻ ልማት ፈንድ ብድር ለማግኘት የተፈ ረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፳፬ ፲፱፻፵፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱዋጋ 130 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ፰ሺ፩ ፣ ገጽ ፫፻፲፰ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣቁጥር፳፪ የካቲት፳ቀን ፲፱፻፪ዓም Federal Negarit Gazeta - No . 22 27 February 1997 - - Page 358 - ፪ . ትርጓሜ በዚህ አዋጅ ውስጥ “ የብድር ስምምነት ” ማለት በኢትዮጵያ ! ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም አቀፍእርሻ ልማት ፈንድ መካከል እኤአ ኦክቶበር ፲፩ ቀምተፀየኝ ፣ በሮም የተፈረመው ቍጥር ፬፻፳፩ ኢት• የብድር ስምምነት | Republic of Ethiopia and the International Fund for የገንዘብ ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብ ሚኒስትሩ በብድር ስምምነቱ የተገኘውን ፱ ሚሊዮን ፮፻ሺህ ኤስዲ•አር ( አራት ሚሊዮን ስድስት መቶ ሺህ ኤስዲ አር በብድር ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። - ፬ . አዋጁ የሚጸናበት ጊዚ . ይህ አዋጅ ከየካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። " . . : - ። አዲስ አበባ የካቲት ፳ ቀን ፲፱፻፳፱ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተመሚያ ቤት ታተመ ያ ቤት ታተመ

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?