አምሳኛ ዓመት ቁጥር ፬
ነ ጋ ሪ ት
ጋ ዜ ጣ
የአንዱ ዋጋ 0.60
ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቍጥር ፫ ፲፱፻፹፫ ዓ. ም.
ስለ ሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ ገጽ
የተወካዮች ምክር ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
ሰላማዊ ሰልፍንና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባን በሚያካ ሂዱ ግለሰቦችና በሌሎች ግለሰቦች መካከል ሊነሣ የሚችል አምባጓሮን በመቆጣጠርና የሕዝብ ሰላምና ፀጥታ የሚያው ክን ሁኔታ በማስወገድ የሰላማዊ ሰልፈኞችና ሕዝባዊ የፖለ ቲካ ተሰብሳቢዎችን መብቶች ለመጠበቅ ፤
አዋጅ ቍጥር ፫፲፱፻፹፫
ስለሰላማዊ ሰልፍና ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ
ሥነ ሥርዓት የወጣ አዋጅ
ሐምሌ ፲፭ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም. በወጣው የኢትዮጵያ የሽ ግግር ወቅት ቻርተር ክፍል አንድ አንቀጽ አንድ የዴሞክ
ራሲ መብቶች ያለአንዳች ገደብ ሙሉ በሙሉ _____
የታወጀ ስለሆነ I
በዴሞክራሲያዊ መብቶች በመጠቀም በሚደረግ ሰላ ማዊ ሰልፍ ወይም ሕዝባዊ የፖለቲካ ስብሰባ ሳቢያ በግለሰ ቦችና በንብረት ላይ ሊደርስ የሚችል ጉዳትና ጥፋትን ለመ ቆጣጠር !
አዲስ አበባ ነሐሴ ፮ ቀን ፲፱፻፹፫ ዓ.ም.
መ ን ግ ሥ ት
የፖስታ ሣጥን ቍ. ፹ሺ፩ (80,001)
እነዚህንም መብቶች በሚገባ ተግባር ላይ እንዲውሉ የኅብረተሰቡን የዕድገት ደረጃና የኑሮ ሥርዓት በማገናዘብ የተመለከቱት ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሕዝብ እንዲጠቀምባ | employed, due regard being given to the society's stage of deve ቸው ለማድረግ !