×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ለመንግስት ሥራዎች የታወጅ የበጀት አዋጅ ቁጥር 260/1968

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሀያ ሰባተኛ ዓመት ቍጥር ፲፯ ።
ነ ጋ ሪ ት; ጋ ዜ ጣ
የጋዜጣው ዋጋ
ባዦር ውስጥ ባመት
ለውጭ አር እጥፍ ይሆናል
፲፱፻፷ ዓ ም
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷ / ፲፱፻፷ ዓ. ም.
የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በጀት ዓዋጅ "
በኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት
በጽሕፈት ሚኒስቴር ተጠባባቂነት የቆመ ።
አዋጅ ቍጥር ፪፻፷፲፱፻፷ ዓ ም ለመንግሥት ሥራዎች የታወጀ የበጀት አዋጅ ሞዓ አንበሣ ዘእምነገደ ይሁዳ
ገጽ ፻፭
እኛ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ። በሕገ መንግሥታችን በ፴ኛውና በ፹፰ኛው ፤ በ፩፻፲፮ኛ ውና በ፩፻፲፱ነኛው አንቀጽ መሠረት 1 የሕግ መምሪያና መወ ሰኛ ምክር ቤታችን መክረው የተስማሙበትን ፈቅደን ቀጥሎ ያለውን አውጀናል "
፩ ይህ አዋጅ « የ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የበጀት አዋጅ » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
፪ ከሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም. ጀምሮ ሰኔ ፴ ቀን ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. በሚፈጸመው አንድ የበጀት ዓመት ጊዜ ውስጥ ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛታችን ከሚገኘው ገቢ ገንዘብ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ቀጥሎ እንደተመለከተው ፤ ሀ) ለመደበኛ ወጪዎች..የኢት ብር 497,106,195 ለ) ለካፒታል ወጪዎች..የኢት ብር 142,476,440 ሐ) ለጡረታ ወጪዎች.የኢት ብር 12,000,000 ወጪ ሆኖ እንዲከፈል በዚህ አዋጅ ተፈቅዷል ።
፫ በዚህ አዋጅ የተፈቀደው ወጪ ገንዘብ ከዚህ ጋር ተያይዞ በሚገኘው ሠንጠረዥ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎ ችና አገልግሎቶች ጉዳይ ወጪ ይደረጋል "
፬ በሠንጠረዡ ውስጥ ለተጠቀሱት ሥራዎችና አገል ግሎቶች ጉዳይ ባለክፍሉ ሚኒስትር ወይም የልዩ ልዩ የመን ግሥት መሥሪያ ቤት ኃላፊ በጠየቀው ወይም ባስታወቀው ጊዜ የገንዘብ ሚኒስትራችን ከንጉሠ ነገሥት መንግሥት ግዛ ታችን ገቢ ወይም ከሌላ ገንዘብ ላይ ሰኔ ፴ ቀን በሚፈጸመው በ፲፱፻፷፩ ዓ. ም. የበጀት ዓመት ውስጥ ወጪ የሚያደርገውን ከዚህ በላይ የተመለከተውን ስድስት መቶ ሀምሣ አንድ ሚሊ ዮን አምስት መቶ ሰማንያ ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሠላሳ አም ስት የኢት / ብር እንዲኮፍ በዚህ አዋጅ ተፈቅዶለት ታዟል
፭ በዚህ አዋጅ ኮተፈቀደው ወጭ h አንድ አርእስት ወደሌላ አርእስት ወይም ከንዑስ አርእስት ወደሌላ ንዑስ አርእ ስት ወይም ከአንድ ንዑስ አርዕስት ዝርዝር ወደሌላ በሚከተ | 5. ሉት ሁኔታዎች ማዛወር ይቻላል "
አዲስ አበባ ሰኔ ፲ ቀን ፲፱፻፷ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል
የፖስታ ሣጥን ቍጥር ፩ሺ፫፻፷፬ (1364)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?