ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ 5 ምህርት አቅም ግንባታ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፳፱ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ- መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፫ / ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ለድህረ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት | International Development Association Credit Agreement ማስፈ ፀሚያ የሚውል ገንዘብ ለማግኘት ከዓለም ዓቀፍ የልማት for Financing Post_Secondary Education Project ማኅበር ጋር የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፳፪ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፫ / ፲፱፻፲፯ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክት እና በዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ ለድህረ ሁለተኛ ደረጃ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ኤስ.ዲ.አር ( ሃያ ሰባት ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ | Development Association Provide to the Federal Democratic ኤስ.ዲ.አር ) የሚያስገኘው የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ | Republic of Ethiopia a credit amount of 27,400,000 SDR ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በዓለም ዓቀፍ | ( twenty seven million four hundred thousand SDR ) for የልማት ማኅበር መካከል እ.ኤ.አ ጅንዋሪ ፬ ቀን ፪ሺ፩ | financing Post Secondary Education Project was signed in በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመ በመሆኑ ፣ ይህንኑ የብድር ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ | the Federal Democratic Republic of Ethiopia has ratified ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት | said Development Credit Agreement at its session held on መጋቢት ፳ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው | the 29 day of March , 2005 : ስለሆነ ፣ ሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፶፭ / ፩ / እና ( ፪ ) መሠረት | 55 Sub Articles ( 1 ) and ( 12 ) of the Constitution , it is የሚከተለው ታውጇል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ " ለድህረ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት አቅም ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ለማግኘት ከዓለም ዓቀፍ የልማት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፬፻፵፫ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ – ሺ ፩ ገጽ ፫ሺ f ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፳፬ መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱ደዚ ዓ.ም 1 የስምምነቱ መጽደ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በዓለም ዓቀፍ የልማት ማኅበር እ.ኤ.አ. ጃንዋሪ ፬ ቀን ፪ሺ፭ በዋሽንግተን ዲሲ የተፈረመው ቁጥር 3984ET የብድር ስምምነት ጸድቋል ፡፡ ፫ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ሥልጣን የገንዘብና ኤኮኖሚ ልማት ሚኒስትሩ ስምምነቱ የተገኘውን ፳፯ሚሊዮን፬፻ሺህ ኤስዲ.አር ( ሃያ ሰባት ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ኤስ.ዲ.አር ) ስምምነቱ በተመለከቱት ሁኔታዎች መሠረት በሥራ ላይ እንዲውል ለማድረግ በዚህ አዋጅ ሥልጣን ተሰጥቶታል ። ፬ . ኣዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከመጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ አዲስ አበባ መጋቢት ፳፰ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ታተመ