×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
ብሄራዊ የሰላም ጥሪ አስፈጻሚ ከፍተኛ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ የመንግስት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር 8/1989

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አርባ ስምንተኛ ዓመት ቍጥር ፲፪
የአንዱ ዋጋ 0.60
የኢትዮጵያ
ነ ጋ ሪ ት
ማ ው ጫ
የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ ቁጥር ፰፲፱፻፹፩
ብሔራዊ የሰላም ጥሪ አስፈጻሚ ከፍተኛ
ኮሚሸን ማቋቋሚያ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
ገጽ ፹፯
የመንግሥት ምክር ቤት ድንጋጌ ቁጥር ፰ ፲፱፻፹፩ ብሔራዊ የሰላም ጥሪ አስፈጻሚ ከፍተኛ ኮሚሽንን ለማቋቋም የወጣ የመንግሥት ምክር ቤት ልዩ ድንጋጌ
X ሞክራሲያዊ
በኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ
ሪፑብሊክ የመንግሥት ምክር ቢት ተጠባባቂነት የወጣ
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የሰሜኑን የአገራችን ክፍል ከሌላው ኢትዮጵያ በመነ ጠል የሕዝቡን የእድገት ሂደት ለማሰናከልና በአንዳንድ የአ ገሪቱ ክፍሎች ፀረ አብዮት እንቅስቃሴዎችን በማደፋፈር ኢትዮጵያን ለማዳከም የተነሱ የውጭ ጠላቶች ለጥቅም የተ ገዙ ወገኖችን እያስታጠቁ ሰላም እንዲደፈርስ ሲያደርጉ የቆ ዩ ስለሆነ ፥
አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፩ ዓ. ም.
በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ ፹፫፩ መሠረት የሚከተ
ለው ተደንግጓል ።
የፖስታ ሣጥን ቁጥር ፩ሺ ï ፫ (1013)
በጋራ ትግላችንና መሥዋዕትነታችን የተገኙት ድሎች | in arming maliciously self - centered groups and thereby disrupt ለእድገታችን ዋስትና የሚሰጡ መሠረቶች ከመሆናቸው አን ፃር ይበልጥ ሊጠናከሩና የሕዝቧ የጋራ ብልጽግና የተረጋገጠ | gles and sacrifices, leing secure foundations for progress, car ባት ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚቻለው ሁሉም ዜጋ ሰላም በሰፈነበት ሁኔታ ራሱንና ሀገሩን ሊጠቅም የሚችል ተግባር ሲያከናውንና የሀገራችን ሀብት ልማት ላይ ሲውል በመሆኑ
ይህንኑ በመገንዘብ በአፍራሽ ተልዕኮ ተሰማርተው በየበ ረሃውና በውጭ አገር የሚንከራተቱ ኢትዮጵያውያን ሁሉ ወደ ሰላማዊ ኑሮ ተመልሰው አብዮቱ በፈጠረላቸው ዕድል በመጠቀም አገራቸውንና ራሳቸውን እንዲረዱ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ብሔራዊ ሸንጐ የሰላም | foreign lands with destructive missions in mind to resume nor
ጥሪ ያስተላለፈ ስለሆነ *
| advantage of the opportunities created by the Revolution ;
ለሰላም ጥሪው ተግባራዊነት ሁኔታዎችን የሚያመቻችና የሰላም ጥሪውን በመቀበል ወደሰላማዊ ኑሮ የሚመለሱትን ዜጐች የሚያስተናግድ ከፍተኛ ኮሚሽን ማቋቋም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ *

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?