1 mo ህ ሊ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፰
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል የተደረገውን በወንጀል Extradition Treaty between the Federal Democratic ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ማፅደቂያ Republic of Ethiopia and the People's Republic of ገጽ ፱ሺ፮፻፵፩
አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፮ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞ ራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ ለመስጠት DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA AND የተደረገውን ስ
ለማፅደቅ የወጣ አዋጅ
ያንዱ ዋጋ
ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ መንግስት እና በቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ መንግስት | the Government of the Federal Democratic Republic መካከል የተፈረመውን በወንጀል ጉዳይ አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ሚያዝያ ፳፮ ቀን ፪ሺ፮ Republic of China has been signed in Addis Ababa ,
ዓ.ም በአዲስ አበባ የተፈረመ በመሆኑ ፤
፩. አጭር ርዕስ
ይህ ኣዋጅ “ በኢትዮጵያ እና በቻይና መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳይ ግለሰቦችን አሳልፎ የመስጠት ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩ሺ፮ / ፪ሺ፱ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል:
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት አንቀጽ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት | Article 55 (1) and (12) of the Constitution of the የሚከተለው ታውጇል ፡፡
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩