×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁ 55/ 1991 የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ (ማሻሻያ) ደንብ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አምስተኛ ዓመት ቁጥር ፳፬ አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፩ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፵፯ / ፲፱፻፵፩ ዓም የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ገጽ ፭ሺ፩፻፰ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፶፭ / ፲፱፻፲፩ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ pursuant to Article 5 of the Definitions of Powers and Duties ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን | of the Executive Organs of the Federal Democratic Republic በወጣው አዋጅ ቁጥር ፬ / ፲፱፻፷፯ አንቀጽ ፭ እና በዓለም ዐቀፍ | of Ethiopia Proclamation No. 4/1995 and Article 4 of the የተዋሀደ የሸቀጦች አሰያየምና አመዳደብ ሥርዓት ኮንቬንሽን | International Convention on the Harmonized Commodity ማፅደቂያ አዋጅቁጥር ፳፯ / ፲፱፻፳፭ አንቀጽ ፩ መሠረት ይህን ደንብ | Description and Coding System Ratification Proclamation አውጥቷል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ ደንብ “ የጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ቤት ( ማሻሻያ ) ደንብ ቁጥር ፶፭ / ፲፱፻፲፩ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ከጉምሩክ ቀረጥ ማስከፈያ ደንብ ቁጥር ፻፳፪ ፳፭ ጋር ተያይዞ የሚገኘው የጉምሩክ የዕቃ ቀረጥ ሥርዓትናተመን ሠንጠረዥ ( እንደተሻሻለ ) ሁለተኛመደብ ላይየሚከተለው ተጨምሯል ፣ የታሪፍ ቁጥር የዕቃው ዓይነት የጉምሩክ ቀረጥ ልክ የቴሌቪዥን ክፍሎች በአገር ውስጥ በታወቀ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ፳ ፐርሰንት ለመገጣጠም ሲመጡ ( ሃያ በመቶ ) ፫ : ደንቡ የሚፀናበት ጊዜ ይህ ደንብ ከነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓም ጀምሮ የፀና ይሆናል ። አዲስ አበባ ነሐሴ ፳፩ ቀን ፲፱፻፲፩ ዓ.ም. መለስ ዜናዊ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ያንዱ ዋጋ 2:30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዥሺ፩

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?