የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ አራተኛ ዓመት ቁጥር ፴፫ አዲስ አበባ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱የኝ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ / ፲፱፻፲ ዓም ከጅቡቲ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ማጽደቂያ አዋጅ . . . . አዋጅ ቁጥር ፩፻፫ / ፲፱፻፲ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መካከል የተደረገውን የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ለማጸደቅ የወጣ አዋጅ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መካከል እኤአ ፌብሩዋሪ ፫ ቀን ፲፱፻፲፰ አዲስ አበባ ላይ በመፈረሙ ፡ ስምምነቱ በቁርጥ ሥራ ላይ የሚውለው ተዋዋዮቹ አገሮች ፡ ተዋዋዮቹ አገሮት | 1998 ; ዓለም አቀፍ ስምምነቶችን መዋዋልና ተፈጻሚ ማድረግን በተመ ለከተ ፡ ሕገመንግሥታዊ ሥርዓቶቻቸው መሟላታቸውን በዲፕሎ ማቲክ መስመሮች ከተገላለጹበት ዕለት ጀምሮ እንደሚሆን በስም ምነቱ ውስጥ የተመለከተ በመሆኑ ፡ ይህንኑ ስምምነት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፲ ዓም : ባደረገው ስብሰባ ያጸደቀው ስለሆነ ፡ በሕገመንግሥቱ አንቀጽ ፭ ንዑስ አንቀጽ ( ፩ ) እና ( ፪ ) መሠረት የሚከተለው ታውጇል ። ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ ጅቡቲ ሪፐብሊክ ጋር የተደረገ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነትማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፩፻፰ ፲፱፻፲ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ። ያንዱ ዋጋ 2 : 30 ነጋሪት ጋዜጣ ፖሣቁ ዝሸ፩ ገጽ ፯፻፴፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፴፫ ሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፶ ዓም . Federal Negarit Gazeta No . 33 16 April , 1998 - ~ Page 731 ፪ ስምምነቱ ስለመጽደቁ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በጅቡቲ | ሪፐብሊክ መካከል እ ኤ . አ ፌብሩዋሪ ፫ ቀን ፲፱፻፵፰ አዲስ አበባ ላይ የተፈረመው የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ስምምነት ጸድቋል ። ፫• የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ሥልጣን የትራንስፖርትና መገናኛ ሚኒስትር ስምምነቱ በሥራ ላይ እንዲውል የማድረግ ሥልጣን በዚህ አዋጅ ተሰጥቶታል ። The Air Transport Service Agreement signed in Addis ፬ አዋጁ የሚጸናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሚያዝያ ፳ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ጀምሮ የጸና ይሆናል ። አዲስ አበባ ሚያዝያ ፰ ቀን ፲፱፻፲ ዓም ዶ / ር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት