×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያን ለማቋቋም የተፈረመውን ውል ማጽድቂያ አዋጅ ቁጥር 90/1987

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

አምሳ ሦስተኛ ዓመት ቍጥር ፸፮
የአንዱ ዋጋ
ነ ጋ ሪ ት
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር
አዋጅ ቁጥር ፺ ፲፱፻፹፮ ዓ ም.
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያን ለማቋቋም የተፈረመውን ውል ማጽድቂያ አዋጅ · ገጽ ፫፻፶፭
አዋጅ ቁጥር ፺፲፱፻፹፮
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያን ለማቋቋም የተፈ ረመውን ውል ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያን ለማቋቋም ፤ የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፭ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓም በዑጋንዳ ሪፑብሊክ ካምፓላ ላይ በመፈረሙ ይህንንም ስምምነት የኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት የተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀው ስለሆነ '
በ ኢ ት ዮ ጵ ያ የ ሽ ግ ግ ር መ ን ግ ሥ ት የተወካዮች ምክር ቤት
ተጠባባቂነት የወጣ
በሽግግሩ ወቅት ቻርተር አንቀጽ ፱ መ / እና / ሸ¦ መሠረት የሚከተለው ታውጅዋል ።
፩. አጭር ርዕስ
ይህ አዋጅ « የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያን ለማቋቋም የተፈረመውን ውል ማጽደቂያ አዋጅ ቁጥር ፺፲፱፻፹፮ » ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ።
አዲስ አበባ የካቲት ፲፰ ቀን ፲፱፻፹፮ ዓ. ም.
፪. የውሉ መጽደቅ
በኢትዮጵያ የሽግግር መንግሥት እ.ኤ.አ ኖቬምበር ፭ ቀን ፲፱፻፺፫ ዓ.ም. በኡጋንዳ ሪፑብሊክ ካምፓላ ላይ የተፈረመው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪቃ የጋራ ገበያ ማቋቋሚያ ውል ጸድቋል ።
መ ን ግ ሥ ት
ጋ ዜ ጣ
የፖስታ ሣጥን ቍ፹ሺ፩ (80,001)

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?