ሃያ ሶስተኛ ዓመት ቁጥር ፺፩
___ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ደንብ ቁጥር ፬፻፲፮ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ … ገፅ ፱ሺ፱፻፰
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፬፻፲፮ / ፪ሺ፱
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ ደንብን ለማሻሻል የወጣ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢትዮዽያ ፌደራላዊ Ł ሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና E ግባር ለመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር ፱፻፲፮ (እንደተሻሻለ) ንቀጽ ፭ እና ፴፩ (፯) እና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ዋጅ ቁጥር ፳፭ / ፲፱፻፹፬ አንቀጽ ፳፩ እና (ዶ) (መ) ሠረት ይህን ደንብ አውጥቷል ።
አጭር ርዕስ
ያንዱ ዋጋ
ይህ ደንብ " የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት (ማሻሻያ) ደንብ ቁጥር
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ማቋቋሚያ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር ፪፻፹ / ፪ሺ፭ እንደሚከተለው ተሻሽሏል ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖሢቀ ፹ሺ፩