×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፮/፲፻፵፯ ዓ.ም የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል ኣውታሮችን ደህን ነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ገጽ

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ማኅበራዊ ዕድገት ለማምጣት የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አሥራአንደኛ ዓመት ቁጥር ፵፬ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አዲስ አበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፲፯ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ ኣዋጅ ቁጥር ፬፻፷፬ / ፲፱፻፲፯ ዓ.ም የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮችን ደህን ነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ገጽ ፫ሺ፩፻፸፩ አዋጅ ቁጥር ፬፻፳፬ / ፲፱፻፲፯ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል ኣውታሮችን ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ፈጣን ኢኮኖሚያዊና የቴሌኮሙኒኬሽን ኣገልግሎትና የኤሌክትሪክ አቅርቦት ወሳኝ ያላቸው በመሆኑና ለማስፋፋት ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ሚጠይቅ በመሆኑ ፣ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል በመላ ሀገሪቱ ተሰራጭው የሚገኙ ሲሆን በባሕሪያቸው | power networks are expanded all over the country and ለጥቃት ድርጊት የተጋለጡ በመሆናቸውና ኣገልግሎቶቹ | the sectors by their very nature are exposed for illegal ለአፍታ እንኳ ቢቋረጡ በብሔራዊ ኢኮኖሚና ደህንነት | acts and the interruption of the services , even for a ላይ የሚደርሰው ጉዳት እጅግ ከፈተኛ በመሆኑ ፣ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮች | WHEREAS , the national interest and security requires ከብሔራዊ ጥቅምና ደህንነት አንጻር የተለየ የሕግ ጥበቃ | special protection for telecommunications and electric የሚያስፈልጋቸው በመሆኑ ፣ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ መንግሥት / ፩ / መሠረት የሚከተለው ታውጃል ፡፡ ፩ . አጭር ርዕስ ይህ አዋጅ “ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ ኃይል አውታሮችን ደህንነት ለመጠበቅ የወጣ አዋጅ ቁጥር ፬፻፷፬ / ፲፱፻፲፯ ” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል ፡፡ ያንዱ ዋጋ ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣቁ ፴ ሺ ፩ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፵፯ ዓ.ም ፪ . ትርጓሜ የቃሉ አገባብ ሌላ ትርጉመ የሚያሰጠው ካልሆነ ስተቀር በዚህ አዋጅ ውስጥ ፣ ፩ / “ የቴሌኮሙኒኬሽን አውታር ” ማለት ከቴሌኮሙኒ ኬሽን ሲስተመ ጋር በተያያዘ ኣገልግሎት ላይ የዋለ ወይም እንዲውል የታቀደ ማናቸውም መሣሪያ ፣ የመሣሪያው ተገጣሚ አካል ፣ ሳተላይት ፣ ኦፕቲካል ፋይበር ፣ ታወር ፣ ማስት ፣ አንቴና ፣ ሽቦ ፣ ኬብል ፣ ምሰሶ ወይም ማናቸውም እስትራክቸር ነው ፣ ፪ / “ የኤሌክትሪክ ኃይል አውታር ” ማለት የኤሌክትሪክ ኃይል ከማመንጨትና ማስተላለፍ ሲስተም ጋር በተያያዘ አገልግሎት ላይ የዋለ ወይም እንዲውል ማናቸውም መሣሪያ ፣ የመሣሪያው ተገጣሚ አከል ፣ ሽቦ ፣ ኬብል ፣ ምሰሶ ወይም ማናቸውም እስትራክቸር ነው ፣ ፫ / “ የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሰጪ ድርጅት ” የተቋቋመና ከኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን የቴሌኮሙኒኬሽን ሥራ የሚሠራ ሰው ነው ፣ “ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ድርጅት ” ማለት በሕግ የተቋቋመና ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኤጀንሲ ፈቃድ አውጥቶ የኢሌክትሪክ ኃይል የማቅረብ ሥራ የሚሠራ ሰው ነው ፣ ፭ / “ ሰው ” ማለት የተፈጥሮ ሰው ወይም በሕግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካል ነው ፡፡ ጥ በ ቃ ፩ / . በመላ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ አውታሮች በዚህ አዋጅ መሠረት የተለየ ጥበቃ ተሰጥቷቸዋል ፣ ፪ / በየደረጃው ያሉ የፌደራልና የክልል አስተዳደር ከቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ድርጅት እና ከኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ድርጅት ጋር በመተባበር በመላ ሀገሪቱ የተዘረጉ የቴሌኮሙኒኬሽንና የኤሌክትሪክ አውታሮችን የመጠበቅ ኃላፊነት አለባቸው ፣ ፫ / ማንኛውም ፌዴራልና የክልል ከተማ አስተዳደር አካላት የግንባታ ፈቃድ ከመስጠታቸው በፊት በአካባቢው የቴሌሙኒኬሽን ወይም ኤሌክትሪክ ኃይል አውታር ስለመኖሩ እና ፈቃድ ጠያቄው አካልም ግንባታ ከማካሄዱ በፊት በቴሌኮሙኬሽን በኤሌክትሪክ የማይደርስ መሆኑን ማረጋገጥ አለባቸው ፡፡ ፌዴራል ነጋሪት ጋዜጣ ቁጥር ፵፬ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ፩ ቅ ጣ ት የሀገር ደህንነትን ወይም ኢኮኖሚን በሚጎዳ ሁኔታ በቴሌኮሙኒኬሽን ወይም በኤሌክትሪክ አውታር ላይ የስርቆት ተግባር የፈፀመ ወይም ሆነ ብሎ ጉዳት አገልግሎቱ እንዲቋረጥ ማንኛውም ሰው ፣ አግባብ ባለው የወንጀል ሕግ መሠረት የበለጠ የሚቀጣ ካልሆነ በስተቀር ፣ ከ፭ እስከ ፳ ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ይቀጣል ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው በቸልኝነት ከሆነ ቅጣቱ ከኔ ወር እስከ ፭ ዓመት የሚደርስ እስራት ይሆናል ፡፡ ተፈጻሚነት የማይኖራቸው ሕጎች ከዚህ አዋጅ ጋር የሚቃረን ማናቸውም ሕግ በዚህ በተሸፈኑ ተፈፃሚነት አይኖረውም ፡፡ ፮ ኣዊጁ የሚፀናበት ጊዜ ይህ አዋጅ ከሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናል ፡፡ ኣዲስ ኣበባ ሰኔ ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ግርማ ወልደጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?