×
ያስሱ ምርቶች ስለ እኛ ይግቡ / ይመዝገቡ አግኙን English
African Law Archive
Logo
የጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ መንግስት የአዋሳ ዲላ መንገድ ብድር ስምምነት አዋጅ 117/1977

      ይቅርታ፣ ማተም አይፈቀድም።

ሠላሳ ስድስተኛ ዓመት ቍጥር ፳
የጋዜጣው ፡ ዋጋ
ባገር ' ውስጥ q መት ' » f ፮ " ወር
ነ ጋ ሪ ት ፡ ጋ ዜ ጣ ።
፲፻፷፱ ዓ. ም.
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፯ 1 ፱፻፷፱ ዓ. ም.
የጀርመን ፌዴራል ሪፐብሊክ መንግሥት የአዋሳ
ዲላ መንገድ ብድር ስምምነት አዋጅ
ማረሚያ ቍጥር ፱፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ ገሥ >
በጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሰብሳቢ ጽሕፈት ቤት ተጠባባቂነት የወጣ
አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
በኅብረተሰብኣዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥ ትና በጀርመን ፌዴራል ሬፐብሊክ መንግሥት መካከል የተ ደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ የወጣ አዋጅ ።
ገጽ ፩፻፹፷
ገጽ ፳፻፹፱
« ኢትዮጵያ ትቅደም »
የአዋሳ ዲላ መንገድን በአስፋልት ለማንጠፍ ከጀርመን ፌዴራል ሬፐብሊክ መንግሥት ስለተ ı ኘው ሃያ አራት ሚሊ ዮን የጀርመን ማርክ (24,000,000) ብድር በኅብረተሰብአ ዊት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥትና በጀርመን ፌዴራል ሬፐብሊክ መንግሥት መካከል ግንቦት ፳፫ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አዲስ አበባ ውስጥ የብድር ስምምነት ስለተ ፈረመ ፤
ይህም የብድር ስምምነት ለሚኒስትሮች ምክር ቤት እን ዲመከርበት ቀርቦ ስለተቀበለው ፤
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግም ሰኔ ፲፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. የተባለውን የብድር ስምምነት ስለአጸደቀው
የጊዜያዊ ወታደራዊ አስተዳደር ደርግንና የሚኒስትሮች ምክር ቤትን ሥልጣንና ኃላፊነት እንደገና ለመወሰን በወ ጣው አዋጅ ቁጥር ፩፻፲ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. አንቀጽ ፭ (፮) መሠ ረት የሚከተለው ታውጅዋል
፩ ፤ አጭር ርእስ ፤
ይህ አዋጅ « የጀርመን ፌዴራል ሬፐብሊክ መንግሥት የአዋሳ ዲላ መንገድ ብድር ስምምነት አዋጅ ቍጥር ፩፻፲፯ ፲፱፻፷፱ ዓ. ም. » ተብሎ ሊጠቀስ ይቻላል ።
አዲስ አበባ ሰኔ ፳፯ ቀን ፲፱፻፷፱ ዓ. ም.
ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ይታተማል "
የፖስታ ሣጥን ቍ r ር ፩ሺ፴፩ (1031)
| of the cost of asphalting the Awassa - Dilla road in the amount of
| signed in Addis Ababa on the 31st day of May 1977; and
| Agreement ;

ሙሉውን ሰነድ ለማየት መግባት አለብዎ

ለመግባት የኢሜል አድራሻዎን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ።
እባክህን ትክክለኛ ኢሜል አስገባ
እባክህ የኢሜል አድራሻህን አስገባ
እባክህ የይለፍ ቃልህን አስገባ
የይለፍ ቃል ቢያንስ 8 ቁምፊዎች መሆን አለበት።
የሚስጥራዊውን ቁጥር ረሳህው?