የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ
ፌደራል ነጋሪት ጋዜጣ
ሃያ ሦስተኛ ዓመት ቁጥር ፲ አዲስ አበባ ጥር ፬ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺ / ፪ሺ፱ ዓ.ም
ለአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን የአውቶቡስ መስመር ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል ተጨማሪ ብድር ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ ለማግኘት የተፈረመው የብድር ስምምነት ማፅደቂያ አዋጅ.. ገፅ ፱ሺ፭፻፭
አዋጅ ቁጥር ፱፻፺ / ፪ሺ፱
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ መካከል የተደረገውን የተጨማሪ የወጣ አዋጅ
ብድር ስምምነት ለማኑ ውቶቡስ መስመር |
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠባቂነት የወጣ
ይህ የብድር ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ
_ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ታህሳስ ፲፰ ቀን ፪ሺ፱ ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ ያፀደቀው በመሆኑ ፤
ያንዱ ዋጋ
በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግስት አንቀፅ ፶፭ (፩) እና (፲፪) መሠረት የሚከተለው ታውጇል: ለአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን
ግንባታ ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ የሚውል መጠኑ ፴፭ Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia ሚሊዮን ዩሮ (ሰላሳ አምስት ሚሊዮን ዩሮ) የሚያስገኘው | and the Agence Franciase De Development (AFD) provide የተጨማሪ ብድር _ ስምምነት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ | to the Federal Democratic Republic of Ethiopia a Credit ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በፈረንሳይ የልማት | Facility in an amount of 35,000,000,00 (thirty five ኤጀንሲ መካከል ሀምሌ ፳፩ ቀን ፪ሺ፰ ዓ.ም በአዲስ አበባ | million) EURO for additional Financing of the Addis Ababa
የተፈረመ በመሆኑ ፤
ነጋሪት ጋዜጣ ፖ.ሣ.ቀ. ፹ሺ፩